የአልጄሪያ ፓርላማ የፈረንሳይ ቅኝ አገዛዝን በወንጀልነት የሚፈርጀውን ሕግ ዳግም ማርቀቅ ጀመረ

ሰብስክራይብ

የአልጄሪያ ፓርላማ የፈረንሳይ ቅኝ አገዛዝን በወንጀልነት የሚፈርጀውን ሕግ ዳግም ማርቀቅ ጀመረ

የሕዝብ እንደራሴዎች እና የሴኔት አባላትን ያቀፈ የጋራ ኮሚቴ በቁልፍ ድንጋጌዎች ላይ የተፈጠሩ ልዩነቶችን በማጥበብ ሁሉንም የሚያስማማ የሕግ ሰነድ ለማዘጋጀት የመጀመሪያ ስብሰባውን አካሂዷል።

የኮሚቴው ሥራ መጀመር "ታሪካዊ እና ሉዓላዊ ፋይዳ ያለውን የሕግ ሰነድ በአግባቡ ለመያዝ ወሳኝ እርምጃ ነው" ሲሉ ስብሰባውን የመሩት የሀገሪቱ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት አዙዝ ናስሪ ገልጸዋል።

"ለነጻነቷ እና ለሉዓላዊነቷ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰማዕታት የተዋደቁላት አልጄሪያ፤ ታሪኳን ወይም ሉዓላዊነቷን በማንኛውም ቁሳዊ ካሳ አትለውጥም፤ ነገር ግን እውቅና የማግኘት አቋሟ ላይ ጸንታ ትቀጥላለች።"

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0