የሩሲያ የስለላ ተቋም የአውሮፓን ዕቅድ በማጋለጥ የኒውክሌር ጥፋት አስቀርቷል - ባለሙያ

ሰብስክራይብ

የሩሲያ የስለላ ተቋም የአውሮፓን ዕቅድ በማጋለጥ የኒውክሌር ጥፋት አስቀርቷል - ባለሙያ

ለንደን እና ፓሪስ ለኪዬቭ የኒውክሌር ጦር መሣሪያ ለማቅረብ ማቀዳቸውን ይፋ ማድረጉ፤ “ ዘመቻው ተግባራዊ እንደማይሆን ተስፋ የሚሰጥ ነው” ሲሉ ሩሲያዊው ወታደራዊ ተንታኝ ኢጎር ኮሮቼንኮ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

እንደ ተንታኙ እይታ፤ ከፈረንሳይ የኒውክሌር ቴክኒክ ጣቢያዎች የኒውክሌር ተዋጊ ክፍልን ወደ ዩክሬን ለማዛወር ምንም ዓይነት የቴክኒክ መሰናክል የለም። ሆኖም እቅዱ መጋለጡ ፈረንሳይ እና እንግሊዝ እንዲህ ያለውን ቀስቃሽ ሃሳብ እንዲተዉ ሊያደርጋቸው ይችላል።

ኮሮቼንኮ፤ አሜሪካ በፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን እና በእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ኪር ስታርመር ላይ ግፊት በማድረግ ዕቅዱ ተግባራዊ እንዳይሆን ትከላከላለች የሚል ተስፋ እንዳላቸውም ገልጸዋል።

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0