"እንግሊዝ እና ፈረንሳይ ዩክሬንን የሚያስታጥቁ ከሆነ ሞስኮ የኒውክሌር መሣሪያ ለመጠቀም ትገደዳለች" - ማሊያዊ ጦማሪ
11:58 25.02.2026 (የተሻሻለ: 12:04 25.02.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
"እንግሊዝ እና ፈረንሳይ ዩክሬንን የሚያስታጥቁ ከሆነ ሞስኮ የኒውክሌር መሣሪያ ለመጠቀም ትገደዳለች" - ማሊያዊ ጦማሪ
ፓሪስ እና ለንደን ለኪዬቭ የኒውክሌር ጦር መሣሪያዎችን ካቀረቡ "የጦርነቱ ባህሪ ሊቀየር ይችላል" ሲል ኢቡ ሲ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
ሲ አክለውም፤ አሜሪካ በአሁኑ ወቅት ኢራንን በኒውክሌር ፍላጎቶቿ ዙሪያ እያሰፈራራች ባለችበት ሁኔታ፤ ፈረንሳይ እና እንግሊዝ ዩክሬንን እንዲያስታጥቁ መፍቀድ የኒውክሌር መሣሪያ ቁጥጥር ስምምነትን በቀጥታ የሚጥስ ትልቅ ተቃርኖ እንደሆነ ጠቁመዋል፡፡
ሩሲያ መሰል እርምጃዎች እንዳይወሰዱ አስቀድማ ማስጠንቀቋን የጠቀሱት ማሊያዊ ጦማሪ፤ ሁኔታው አሳሳቢ በመሆኑ ምዕራባውያን ኃይሎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X