https://amh.sputniknews.africa
የዓድዋ ድል በዓል “ከአኩሪ ታሪክ ወደ ብሩህ አድማስ" በሚል መሪ ቃል ይከበራል - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
የዓድዋ ድል በዓል “ከአኩሪ ታሪክ ወደ ብሩህ አድማስ" በሚል መሪ ቃል ይከበራል - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
Sputnik አፍሪካ
የዓድዋ ድል በዓል “ከአኩሪ ታሪክ ወደ ብሩህ አድማስ" በሚል መሪ ቃል ይከበራል - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊትመሪ ቃሉ "ትናንት በጀግኖች ደምና አጥንት የተጠበቀችውን ሀገር ዛሬ በዘላቂ ሰላምና በልማት ወደ ሁለንተናዊ ሉዓላዊነትና ከፍታ ለማሻገር ያለንን... 25.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-25T11:38+0300
2026-02-25T11:38+0300
2026-02-25T11:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/19/3353797_0:1:478:270_1920x0_80_0_0_f9a117e002ad61cff1a890a6e333deee.jpg
የዓድዋ ድል በዓል “ከአኩሪ ታሪክ ወደ ብሩህ አድማስ" በሚል መሪ ቃል ይከበራል - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊትመሪ ቃሉ "ትናንት በጀግኖች ደምና አጥንት የተጠበቀችውን ሀገር ዛሬ በዘላቂ ሰላምና በልማት ወደ ሁለንተናዊ ሉዓላዊነትና ከፍታ ለማሻገር ያለንን ፅኑ ቁርጠኝነት ይገልጻል" ሲሉ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ ተናግረዋል። በዓሉን ምክንያት በማድረግ የተለያዩ አኅጉራዊና ሀገራዊ ሁነቶች ተዘጋጅተዋል ተብሏል፡፡ የ 'ዓድዋ ድምፆች' የወጣቶች መድረኮች፣ ስፖርታዊ ውድድሮች፣ ወታደራዊና ታሪካዊ ኤግዚቢሽኖች፣ ልዩ ልዩ የኪነ-ጥበብ ሥራዎችና የዓድዋን ድል የሚዘክሩ ዘጋቢ ፊልሞች ይቀርባሉ። የዓድዋ ድል መታሰቢያ በየዓመቱ የካቲት 23 ቀን ይከበራል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የዓድዋ ድል በዓል “ከአኩሪ ታሪክ ወደ ብሩህ አድማስ" በሚል መሪ ቃል ይከበራል - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
Sputnik አፍሪካ
የዓድዋ ድል በዓል “ከአኩሪ ታሪክ ወደ ብሩህ አድማስ" በሚል መሪ ቃል ይከበራል - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
2026-02-25T11:38+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/19/3353797_59:0:419:270_1920x0_80_0_0_ab647fac5ed3b34998986cba8a8b9858.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የዓድዋ ድል በዓል “ከአኩሪ ታሪክ ወደ ብሩህ አድማስ" በሚል መሪ ቃል ይከበራል - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
11:38 25.02.2026 (የተሻሻለ: 11:44 25.02.2026) የዓድዋ ድል በዓል “ከአኩሪ ታሪክ ወደ ብሩህ አድማስ" በሚል መሪ ቃል ይከበራል - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
መሪ ቃሉ "ትናንት በጀግኖች ደምና አጥንት የተጠበቀችውን ሀገር ዛሬ በዘላቂ ሰላምና በልማት ወደ ሁለንተናዊ ሉዓላዊነትና ከፍታ ለማሻገር ያለንን ፅኑ ቁርጠኝነት ይገልጻል" ሲሉ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ ተናግረዋል።
በዓሉን ምክንያት በማድረግ የተለያዩ አኅጉራዊና ሀገራዊ ሁነቶች ተዘጋጅተዋል ተብሏል፡፡ የ 'ዓድዋ ድምፆች' የወጣቶች መድረኮች፣ ስፖርታዊ ውድድሮች፣ ወታደራዊና ታሪካዊ ኤግዚቢሽኖች፣ ልዩ ልዩ የኪነ-ጥበብ ሥራዎችና የዓድዋን ድል የሚዘክሩ ዘጋቢ ፊልሞች ይቀርባሉ።
የዓድዋ ድል መታሰቢያ በየዓመቱ የካቲት 23 ቀን ይከበራል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X