ኢራን በኒውክሌር፣ ሚሳኤል እና በሁከት ሞት ዙሪያ በአሜሪካ የቀረቡባትን ክሶች ‘ትልቅ ውሸት’ ስትል አጣጣለች

ሰብስክራይብ

ኢራን በኒውክሌር፣ ሚሳኤል እና በሁከት ሞት ዙሪያ በአሜሪካ የቀረቡባትን ክሶች ‘ትልቅ ውሸት’ ስትል አጣጣለች

“አንድን ውሽት እውነት እስኪመስል ድረስ ደጋግመህ ተናገረው።' […] ይህ ሕግ አሁን በአሜሪካ መንግሥት እና በዙሪያው ባሉ ጦርነት ናፋቂዎች በስልታዊ መንገድ ጥቅም ላይ እየዋለ ነው” ሲሉ የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ እስማኤል ባቃኢ በኤክስ ገጻቸው ላይ ጽፈዋል።

የቃል አቀባዩ አስተያየት የመጣው ትራምፕ አሜሪካ፤ ከቴህራን የኒውክሌር ጦር መሳሪያዎችን እንደምትተው የሚያመለክቱ ቃላት እስካሁን እንዳልሰማች እና ኢራን አውሮፓን መምታት የሚችሉ ሚሳኤሎችን እንደሠራች እንዲሁም አሜሪካን መምታት የሚችሉ ሚሳኤሎችን እያመረተች እንደሆነ ከተናገሩ በኋላ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0