https://amh.sputniknews.africa
የዩናይትድ ኪንግደም እና የፈረንሳይ ኪዬቭን በኒውክሌር ጦር መሳሪያዎች የመርዳት ዕቅድ ሴራ ነው - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
የዩናይትድ ኪንግደም እና የፈረንሳይ ኪዬቭን በኒውክሌር ጦር መሳሪያዎች የመርዳት ዕቅድ ሴራ ነው - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
የዩናይትድ ኪንግደም እና የፈረንሳይ ኪዬቭን በኒውክሌር ጦር መሳሪያዎች የመርዳት ዕቅድ ሴራ ነው - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የእነሱ ሴራ “በትርክት” ብቻ የተወሰነ ሳይሆን ቀድሞውንም “ተግባራዊ” ሆኗል ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል... 25.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-25T10:38+0300
2026-02-25T10:38+0300
2026-02-25T10:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/19/3352662_0:0:800:450_1920x0_80_0_0_cc797f3904cf51b48b92f619f7a69110.jpg
የዩናይትድ ኪንግደም እና የፈረንሳይ ኪዬቭን በኒውክሌር ጦር መሳሪያዎች የመርዳት ዕቅድ ሴራ ነው - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የእነሱ ሴራ “በትርክት” ብቻ የተወሰነ ሳይሆን ቀድሞውንም “ተግባራዊ” ሆኗል ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ደህንነት አገልግሎት፤ እንግሊዝ እና ፈረንሳይ የኒውክሌር ጦር መሳሪያዎችን ለኪዬቭ ለማስተላለፍ እየተዘጋጁ እንደሆነ ማክሰኞ ዕለት ይፋ አድርጓል። ዛካሮቫ፤ ሩሲያ ሪፖርቱን ተከትሎ በዓለም አቀፍ መድረኮች በንቃት እየሠራች እንደሆነ አስታውቀዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/19/3352662_100:0:700:450_1920x0_80_0_0_914b49b47fbcf6d2708468de01a1a875.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የዩናይትድ ኪንግደም እና የፈረንሳይ ኪዬቭን በኒውክሌር ጦር መሳሪያዎች የመርዳት ዕቅድ ሴራ ነው - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
10:38 25.02.2026 (የተሻሻለ: 10:44 25.02.2026) የዩናይትድ ኪንግደም እና የፈረንሳይ ኪዬቭን በኒውክሌር ጦር መሳሪያዎች የመርዳት ዕቅድ ሴራ ነው - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
የእነሱ ሴራ “በትርክት” ብቻ የተወሰነ ሳይሆን ቀድሞውንም “ተግባራዊ” ሆኗል ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ደህንነት አገልግሎት፤ እንግሊዝ እና ፈረንሳይ የኒውክሌር ጦር መሳሪያዎችን ለኪዬቭ ለማስተላለፍ እየተዘጋጁ እንደሆነ ማክሰኞ ዕለት ይፋ አድርጓል። ዛካሮቫ፤ ሩሲያ ሪፖርቱን ተከትሎ በዓለም አቀፍ መድረኮች በንቃት እየሠራች እንደሆነ አስታውቀዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X