የወደፊት መሪዎች የአፍሪካ ሕብረት ዋና መሥሪያ ቤትን ጎበኙ፤ ወጣት አእምሮዎች የአፍሪካን የ2063 ርዕይ መረመሩ

ሰብስክራይብ

የወደፊት መሪዎች የአፍሪካ ሕብረት ዋና መሥሪያ ቤትን ጎበኙ፤ ወጣት አእምሮዎች የአፍሪካን የ2063 ርዕይ መረመሩ

ተስፋ የሚጣልባቸው ተማሪዎች ተቋሙን በጎበኙበት ወቅት በአዲስ አበባ የሚገኘው የአፍሪካ ሕብረት ዋና መሥሪያ ቤት አዳራሾች በወጣቶች ጉልበት ደምቀው ውለዋል፤ በጉብኝታቸውም የሕብረቱን ተልዕኮ እና የአጀንዳ 2063 መዳረሻ ግቦችን ተረድተዋል።

ሕብረቱ ባወጣው መግለጫ "የእነሱ የማወቅ ጉጉት፣ ጥልቀት ያላቸው ጥያቄዎች እና ገደብ የለሽ ጉልበት የአፍሪካ ቀጣይ ትውልድ ስለ አህጉሪቱ መጻኢ ዕድል አስቀድሞ በድፍረት እያሰበ መሆኑን አስታውሶናል" ብሏል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0