https://amh.sputniknews.africa
ፕሬዝዳንት ፑቲን በሩሲያ የቱርክ ስትሪም እና ብሉ ስትሪም የጋዝ ቧንቧ መስመሮች ላይ ሊፈጸም ስለሚችል ጥቃት መረጃ እንዳላቸው አስታወቁ
ፕሬዝዳንት ፑቲን በሩሲያ የቱርክ ስትሪም እና ብሉ ስትሪም የጋዝ ቧንቧ መስመሮች ላይ ሊፈጸም ስለሚችል ጥቃት መረጃ እንዳላቸው አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
ፕሬዝዳንት ፑቲን በሩሲያ የቱርክ ስትሪም እና ብሉ ስትሪም የጋዝ ቧንቧ መስመሮች ላይ ሊፈጸም ስለሚችል ጥቃት መረጃ እንዳላቸው አስታወቁ"መቅበዝበዛቸው ከቁጥጥር ውጪ የሆነ ይመስላል። የሰላሙን ሂደት እና ዲፕሎማሲያዊ መፍትሄ ለማምጣት የሚደረገውን ጥረት... 24.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-24T17:13+0300
2026-02-24T17:13+0300
2026-02-24T17:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/18/3344396_0:22:800:472_1920x0_80_0_0_eb49c498888fd99582db5294f32526de.jpg
ፕሬዝዳንት ፑቲን በሩሲያ የቱርክ ስትሪም እና ብሉ ስትሪም የጋዝ ቧንቧ መስመሮች ላይ ሊፈጸም ስለሚችል ጥቃት መረጃ እንዳላቸው አስታወቁ"መቅበዝበዛቸው ከቁጥጥር ውጪ የሆነ ይመስላል። የሰላሙን ሂደት እና ዲፕሎማሲያዊ መፍትሄ ለማምጣት የሚደረገውን ጥረት እንዴት እንደሚያደናቅፉ ግራ ገብቷቸዋል" ሲሉ ፕሬዝዳንቱ የሩሲያ የደህንነት አገልግሎት የቦርድ ስብሰባ ላይ ተናግረዋል።እ.አ.አ በ2022 ከኖርድ ስትሪምና ኖርድ ስትሪም 2 አራት መስመሮች ውስጥ 3 መፈንዳታቸው የሚታወስ ነው። ስፑትኒክ የነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧዎች ላይ ምን ተፈጠረ? ፣ ከጥቃቶቹ ጀርባ ማን ነበር ሲል የዳሰሰበትን ዘገባ ይመልከቱ። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/18/3344396_72:0:729:493_1920x0_80_0_0_66e61605bb22f862d771e44f4edd29de.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ፕሬዝዳንት ፑቲን በሩሲያ የቱርክ ስትሪም እና ብሉ ስትሪም የጋዝ ቧንቧ መስመሮች ላይ ሊፈጸም ስለሚችል ጥቃት መረጃ እንዳላቸው አስታወቁ
17:13 24.02.2026 (የተሻሻለ: 17:24 24.02.2026) ፕሬዝዳንት ፑቲን በሩሲያ የቱርክ ስትሪም እና ብሉ ስትሪም የጋዝ ቧንቧ መስመሮች ላይ ሊፈጸም ስለሚችል ጥቃት መረጃ እንዳላቸው አስታወቁ
"መቅበዝበዛቸው ከቁጥጥር ውጪ የሆነ ይመስላል። የሰላሙን ሂደት እና ዲፕሎማሲያዊ መፍትሄ ለማምጣት የሚደረገውን ጥረት እንዴት እንደሚያደናቅፉ ግራ ገብቷቸዋል" ሲሉ ፕሬዝዳንቱ የሩሲያ የደህንነት አገልግሎት የቦርድ ስብሰባ ላይ ተናግረዋል።
እ.አ.አ በ2022 ከኖርድ ስትሪምና ኖርድ ስትሪም 2 አራት መስመሮች ውስጥ 3 መፈንዳታቸው የሚታወስ ነው። ስፑትኒክ የነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧዎች ላይ ምን ተፈጠረ? ፣ ከጥቃቶቹ ጀርባ ማን ነበር ሲል የዳሰሰበትን ዘገባ ይመልከቱ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X