'የልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ግዜያት በአገራችን ሕይወት ውስጥ በጣም አስፈላጊ አራት ዓመታት ናቸው' - የክሬምሊን ቃል አቀባይ
13:59 24.02.2026 (የተሻሻለ: 14:04 24.02.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
'የልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ግዜያት በአገራችን ሕይወት ውስጥ በጣም አስፈላጊ አራት ዓመታት ናቸው' - የክሬምሊን ቃል አቀባይ
ሩሲያ ልዩ ወታደራዊ ዘመቻዋን ትቀጥላለች፤ ሆኖም ግቦቿን በፖለቲካዊ እና በዲፕሎማሲያዊ መንገዶች ለማሳካት አሁንም ዝግጁ ናት፤ ጥቅሟ በማንኛውም ሁኔታ ይረጋገጣል ሲሉ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ተናግረዋል።
ሌሎች ቁልፍ የፔስኮቭ መግለጫዎች፦
የልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ዋና ግብ ለሞት አደጋ ተጋልጠው የነበሩትን በምስራቅ ዩክሬን የሚገኙ ሕዝቦችን ደህንነት ማረጋገጥ ነው።
በልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ወቅት ሩሲያ ተለውጣለች፤ በአገሪቱ ውስጥ በፕሬዝዳንቱ ዙሪያ አስደናቂ የሆነ የማኅበረሰብ አንድነት ተፈጥሯል።
የሩሲያ ዐይኖች ለብዙ ዓለም አቀፍ ሂደቶች ተገልጠዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X