የጥቁር ሕዝቦች ሙሉ ትኩረት የቀደመ ነፃነት እና ክብራቸውን ማስመለስ ላይ ሊሆን ይገባል - የኢትዮጵያ የዓለም ፌዴሬሽን ተወካይ

ሰብስክራይብ

የጥቁር ሕዝቦች ሙሉ ትኩረት የቀደመ ነፃነት እና ክብራቸውን ማስመለስ ላይ ሊሆን ይገባል - የኢትዮጵያ የዓለም ፌዴሬሽን ተወካይ

ራስ ወልደ ሥላሴ፣ ዘረኝነት ጥቁሮችን በማኅበራዊ መሰላል ግርጌ እንዲገኙ ማድረጉን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ አፍሪካ ታሪኳን ለመዘከር ፈቃድ መጠበቅ እንደሌለባትም አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡

"የጥቁሮችን ታሪክ ትርክት የተቆጣጠረው የቀድሞው ባሪያ አሳዳሪ ነው፡፡ ነገር ግን አንበሳው አንዴ ነጻ ወጥቶ ኃይሉን ዳግሞ ሲያገኝ ፤ የራሳችንን እውነተኛ ታሪክ እንተርካለን። እንደ ሥልጣኔ እናት እና አባትነታችን ኃይላችንን መልሰን ለማግኘት መስራት አለብን።"ብለዋል።

ጥቁሮች ታሪካቸውን በአንድ ወር ከመዘከር ባለፈ ከኢኮኖሚ ባርነት መላቀቅ እንዳለባቸውም ራስ ወልደ ሥላሴ አንስተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0