https://amh.sputniknews.africa
እንግሊዝ እና ፈረንሳይ ለዩክሬን ኒውክሌር መሣሪያ የማስታጠቅ ዕቅዳቸው አስመልክቶ የወጣው መረጃ በቀጣዩ ዙር የዩክሬን ድርድር ላይ ከግምት ውስጥ ይገባል - ክሬምሊን
እንግሊዝ እና ፈረንሳይ ለዩክሬን ኒውክሌር መሣሪያ የማስታጠቅ ዕቅዳቸው አስመልክቶ የወጣው መረጃ በቀጣዩ ዙር የዩክሬን ድርድር ላይ ከግምት ውስጥ ይገባል - ክሬምሊን
Sputnik አፍሪካ
እንግሊዝ እና ፈረንሳይ ለዩክሬን ኒውክሌር መሣሪያ የማስታጠቅ ዕቅዳቸው አስመልክቶ የወጣው መረጃ በቀጣዩ ዙር የዩክሬን ድርድር ላይ ከግምት ውስጥ ይገባል - ክሬምሊንየአዲስ ዙር ድርድር ትክክለኛ ቀን ለመቁረጥ ገና ከስምምነት አልተደረሰም ያሉት... 24.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-24T12:59+0300
2026-02-24T12:59+0300
2026-02-24T13:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/18/3341787_0:76:800:526_1920x0_80_0_0_318b80ae46b9c6d6278ea103bdf265e6.jpg
እንግሊዝ እና ፈረንሳይ ለዩክሬን ኒውክሌር መሣሪያ የማስታጠቅ ዕቅዳቸው አስመልክቶ የወጣው መረጃ በቀጣዩ ዙር የዩክሬን ድርድር ላይ ከግምት ውስጥ ይገባል - ክሬምሊንየአዲስ ዙር ድርድር ትክክለኛ ቀን ለመቁረጥ ገና ከስምምነት አልተደረሰም ያሉት የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ፣ ሞስኮ የሚቀጥል ውይይት እንደሚኖር ተስፋ ታደርጋለች ብለዋል፡፡ ዛሬ ቀደም ሲል፣ የሩሲያ የውጭ ደህነት አገልግሎት እንግሊዝ እና ፈረንሳይ ለኪዬቭ የኒውክሌር መሣሪያዎችን ለማስተላለፍ ማቀዳቸውን አጋልጧል፡፡ በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/18/3341787_0:1:800:601_1920x0_80_0_0_a02a404082c9ac79f5ff5de91136a3ce.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
እንግሊዝ እና ፈረንሳይ ለዩክሬን ኒውክሌር መሣሪያ የማስታጠቅ ዕቅዳቸው አስመልክቶ የወጣው መረጃ በቀጣዩ ዙር የዩክሬን ድርድር ላይ ከግምት ውስጥ ይገባል - ክሬምሊን
12:59 24.02.2026 (የተሻሻለ: 13:04 24.02.2026) እንግሊዝ እና ፈረንሳይ ለዩክሬን ኒውክሌር መሣሪያ የማስታጠቅ ዕቅዳቸው አስመልክቶ የወጣው መረጃ በቀጣዩ ዙር የዩክሬን ድርድር ላይ ከግምት ውስጥ ይገባል - ክሬምሊን
የአዲስ ዙር ድርድር ትክክለኛ ቀን ለመቁረጥ ገና ከስምምነት አልተደረሰም ያሉት የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ፣ ሞስኮ የሚቀጥል ውይይት እንደሚኖር ተስፋ ታደርጋለች ብለዋል፡፡
ዛሬ ቀደም ሲል፣ የሩሲያ የውጭ ደህነት አገልግሎት እንግሊዝ እና ፈረንሳይ ለኪዬቭ የኒውክሌር መሣሪያዎችን ለማስተላለፍ ማቀዳቸውን አጋልጧል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X