ሃንጋሪ 20ኛውን የፀረ-ሩሲያ ማዕቀብና ለዩክሬን የተወጠነውን የ106 ቢሊዮን ዶላር ብድር ውድቅ ማድረጓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ተናገሩ

ሰብስክራይብ

ሃንጋሪ 20ኛውን የፀረ-ሩሲያ ማዕቀብና ለዩክሬን የተወጠነውን የ106 ቢሊዮን ዶላር ብድር ውድቅ ማድረጓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ተናገሩ

ውሳኔው ኪዬቭ በድሩዝባ የነዳጅ ቧንቧ በኩል ያለውን የሩስያ የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመርን በማገድ የሃንጋሪን ሉዓላዊነት እንደጣሰች በመቆጠሩ ነው ሲሉ ፒተር ሲያርቶ ከአውሮፓ ሕብረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ በኋላ ተናግረዋል፡፡

"የዩክሬናውያን ውሳኔ ከብራሰልስ እና ከሃንጋሪ ተቃዋሚዎች ጋር በመተባበር በቀጥታ ሃንጋሪ ላይ ያነጣጠረ የማስፈራሪያ እርምጃ፣ የፖለቲካ ውሳኔ እንደሆነ ግልፅ ነው፡፡” በማለት በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ጽፈዋል፡፡

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ተጨማሪ መግቶችን ለማድመጥ ከስብሰባው በፊት የተለቀቀውን ቪዲዮ ይመልከቱ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0