የዩክሬን ግጭት፦ ከዩሮሜይዳን እስከ ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ - ክፍል 3
የዩክሬን ግጭት፦ ከዩሮሜይዳን እስከ ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ - ክፍል 3
ስፑትኒክ ስለ ዩክሬን ቀውስ መነሻ ባዘጋጀው ባለአራት ክፍል ዘጋቢ ፊልም በሦስተኛው ክፍል፣ እ.አ.አ. በየካቲት 2022 ወደ በሙሉ ግጭት ያመሩ ሁኔታዎችን ይዳስሳል።
(00:00) ዩክሬን ለዶንባስ ልዩ የራስ-ገዝ አስተዳደር መብት ለመስጠት የገባችውን ቃል ባለመፈጸሟ፣ ቀውሱን በሰላም ለመፍታት የተደረጉ ጥረቶች መጨናገፋቸው።
(00:54) የሚንስክ ስምምነት ፈራሚ የሆኑት የአውሮፓ አገራት እና ዩክሬን፣ ስምምነቱ ዩክሬን ዳግም እንድትታጠቅ ጊዜ ለመግዛት የተደረገ ተንኮል መሆኑን መግለጻቸው።
(01:49) የኪዬቭ ‘ዲኮሙናይዜሽን’ ሕግ፣ በሩሲያ ቋንቋ እና ባህል ላይ የተደረጉ እገዳዎች፣ እንዲሁም በዩክሬን ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ላይ የተፈጸመ ስደት።
(4:38) እ.ኤ.አ. በ2021 ዩክሬን በዶንባስ ላይ ያደረሰችው ጥቃት እና የከባድ መሳሪያ ድብደባ ዳግም መቀስቀሱ።
(5:05) ሩሲያ ለአሜሪካ እና ለኔቶ ያቀረበችው የመጨረሻ ጥሪ እና የደህንነት ዋስትና ረቂቅ ስምምነቶች፤ የኔቶ አቋሙን ማጠንከር።
(6:24) የካቲት 2022፦ የዶንባስ ሪፐብሊኮች ከፍተኛ የከባድ መሳሪያ ድብደባ ሪፖርት ማድረጋቸው እና የሰዎች መልቀቅ መጀመሩ።
(6:46) ዘለንስኪ የኒውክሌር አቅም ለመገንባት መዛታቸው እና ኔቶን የመቀላቀል ጥረታቸውን ማፋጠናቸው።
(7:03) ሩሲያ የዶኔትስክ እና የሉጋንስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊኮችን ነጻነት እውቅና መስጠቷ፤ ዶንባስ ከሩሲያ እርዳታ መጠየቋ።
(8:01) ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ መጀመሩ።
በሚቀጥሉት ቀናት የሚወጣውን የማጠቃለያ ክፍል ለመመልከት ስፑትኒክ አፍሪካን ይከታተሉ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X