ኢትዮጵያ ለአፍሪካ አቬሽን ዕድገት ጉልህ ሚና እየተጫወተች ነው - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ ለአፍሪካ አቬሽን ዕድገት ጉልህ ሚና እየተጫወተች ነው - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ

አየር መንገዱ አፍሪካን ከማስተሳሰር ባለፈ የተለያዩ አገራት የአቪዬሽን ዘርፍን የማሳደግ ጥረት እየደገፈ መሆኑን፤ የአየር መንገዱ የሰው ኃብት አስተዳደር ም/ፕሬዝዳንት በቀለ ባይ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"አሁን አፍሪካ ውስጥ አራት በጋራ የምንሰራባቸው አየር መንገዶች አሉ። የእኛ ትልቁ ራዕይ አፍሪካን ይዞ ማደግ ነው። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሰለጠነ የሰው ሃይል ስልጠና ረገድም አበርክቶው ከፍ ያለ ነው።" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0