https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ በጌዛኒ አውሎ ንፋስ ለተጎዱ የማዳጋስካር ነዋሪዎች 60 ቶን የምግብ እርዳታ አቅርባለች - በማዳጋስካር የሩሲያ ኤምባሲ
ሩሲያ በጌዛኒ አውሎ ንፋስ ለተጎዱ የማዳጋስካር ነዋሪዎች 60 ቶን የምግብ እርዳታ አቅርባለች - በማዳጋስካር የሩሲያ ኤምባሲ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ በጌዛኒ አውሎ ንፋስ ለተጎዱ የማዳጋስካር ነዋሪዎች 60 ቶን የምግብ እርዳታ አቅርባለች - በማዳጋስካር የሩሲያ ኤምባሲ የሩሲያ የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታዎች ሚኒስቴር ንብረት የሆኑ ሁለት አውሮፕላኖች፣ በዛሬው ዕለት በአንታናናሪቮ ማረፋቸውን ኤምባሲው... 23.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-23T19:36+0300
2026-02-23T19:36+0300
2026-02-23T19:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/17/3339412_0:56:590:388_1920x0_80_0_0_8ef964fb4d0fd7390a62db743c486b57.jpg
ሩሲያ በጌዛኒ አውሎ ንፋስ ለተጎዱ የማዳጋስካር ነዋሪዎች 60 ቶን የምግብ እርዳታ አቅርባለች - በማዳጋስካር የሩሲያ ኤምባሲ የሩሲያ የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታዎች ሚኒስቴር ንብረት የሆኑ ሁለት አውሮፕላኖች፣ በዛሬው ዕለት በአንታናናሪቮ ማረፋቸውን ኤምባሲው ገልጿል።የተጫነው ቁሳቁስ የሚከተሉትን ያካትታል፦ 30 ቶን ሩዝ፣ 🫘 16 ቶን ቦሎቄ እና 13 ቶን የሱፍአ ዘይት።"ይህ ድጋፍ የተጎዱ ቤተሰቦችን ለመርዳት እና እየተከናወነ ላለው ሰብአዊ ምላሽ አስተዋጽኦ ለማድረግ የታለመ ነው" ሲል ኤምባሲው ጠቅሷል፡፡ ባለፈው ሳምንት፣ ሩሲያ በፊቲያ እና በጌዛኒ አውሎ ንፋስ ለተመቱ አካባቢዎች የእርዳታ ቁሳቁሶችን ለማጓጓዝ የሚያገለግሉ አንድ ኤምአይ-8 ሄሊኮፕተር እና የጭነት መኪናዎችን ጨምሮ ሌሎች ቁሳቁሶችን ለማዳጋስካር አቅርባለች። (ቪዲዮውን ይመልከቱ)በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሩሲያ በጌዛኒ አውሎ ንፋስ ለተጎዱ የማዳጋስካር ነዋሪዎች 60 ቶን የምግብ እርዳታ አቅርባለች - በማዳጋስካር የሩሲያ ኤምባሲ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ በጌዛኒ አውሎ ንፋስ ለተጎዱ የማዳጋስካር ነዋሪዎች 60 ቶን የምግብ እርዳታ አቅርባለች - በማዳጋስካር የሩሲያ ኤምባሲ
2026-02-23T19:36+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/17/3339412_0:0:590:443_1920x0_80_0_0_59de62078c7e3ff10d49cd921707d106.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ በጌዛኒ አውሎ ንፋስ ለተጎዱ የማዳጋስካር ነዋሪዎች 60 ቶን የምግብ እርዳታ አቅርባለች - በማዳጋስካር የሩሲያ ኤምባሲ
19:36 23.02.2026 (የተሻሻለ: 19:54 23.02.2026) ሩሲያ በጌዛኒ አውሎ ንፋስ ለተጎዱ የማዳጋስካር ነዋሪዎች 60 ቶን የምግብ እርዳታ አቅርባለች - በማዳጋስካር የሩሲያ ኤምባሲ
የሩሲያ የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታዎች ሚኒስቴር ንብረት የሆኑ ሁለት አውሮፕላኖች፣ በዛሬው ዕለት በአንታናናሪቮ ማረፋቸውን ኤምባሲው ገልጿል።
የተጫነው ቁሳቁስ የሚከተሉትን ያካትታል፦
30 ቶን ሩዝ፣
🫘 16 ቶን ቦሎቄ እና
13 ቶን የሱፍአ ዘይት።
"ይህ ድጋፍ የተጎዱ ቤተሰቦችን ለመርዳት እና እየተከናወነ ላለው ሰብአዊ ምላሽ አስተዋጽኦ ለማድረግ የታለመ ነው" ሲል ኤምባሲው ጠቅሷል፡፡
ባለፈው ሳምንት፣ ሩሲያ በፊቲያ እና በጌዛኒ አውሎ ንፋስ ለተመቱ አካባቢዎች የእርዳታ ቁሳቁሶችን ለማጓጓዝ የሚያገለግሉ አንድ ኤምአይ-8 ሄሊኮፕተር እና የጭነት መኪናዎችን ጨምሮ ሌሎች ቁሳቁሶችን ለማዳጋስካር አቅርባለች። (ቪዲዮውን ይመልከቱ)
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X