#viral | አምሳለ-ሰው ሮቦቶች በአሁኑ ወቅት በአሥር ዓመት ልጅ የዕድገት ደረጃ ላይ ይገኛሉ፦ አልሚው

ሰብስክራይብ

#viral | አምሳለ-ሰው ሮቦቶች በአሁኑ ወቅት በአሥር ዓመት ልጅ የዕድገት ደረጃ ላይ ይገኛሉ፦ አልሚው

​ የቻይናው ዩኒትሪ ሮቦቲክስ መሥራች ሺንግሺንግ ዋንግ እንደገለጹት፣ ሂውማኖይድ ተብለው የሚጠሩት አምሳለ-ሰው ሮቦቶች በሰፊው ጥቅም ላይ ለመዋል ረጅም ጊዜ የሚወስዱ ሲሆን፣ ቢያንስ በሦስት ዓመታት ቢበዛ በአሥር ዓመታት ውስጥ ለአገልግሎት ዝግጁ ሊሆኑ ይችላል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0