እምነት በተግባር፦ የሩሲያ የኦርቶዶክስ ቀሳውስት በጎርፍ ለተጎዳችው የኬንያዋ ናይቫሻ ድጋፍ አደረጉ

ሰብስክራይብ

እምነት በተግባር፦ የሩሲያ የኦርቶዶክስ ቀሳውስት በጎርፍ ለተጎዳችው የኬንያዋ ናይቫሻ ድጋፍ አደረጉ

​በአፍሪካ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ልዩ አስተዳደር እንዳስታወቀው፣ የቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ቀሳውስት ከቅዳሴ በኋላ ለጎርፍ ተጎጂዎች የምግብ፣ የልብስ እና የአጎበር ድጋፍ አድርገዋል። በተጨማሪም፣ ሦስት ቤተሰቦችን ደህንነቱ ወደ ተጠበቀ ቦታ እንዲዘዋወሩ አድርገዋል።

​በኦርቶዶክስ አፍሪካ ሚሲዮናዊ ድርጅት የተደገፈው ይህ እርዳታ፣ ቀደም ሲል ባለፈው ታኅሣሥ ካደረገው የመጀመሪያ ድጋፍ ቀጥሎ የቀረበ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0