https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያው ባይካል አውሮፕላን በሀገር በቀል ሞተር የመጀመሪያውን በረራ አደረገ - የሩሲያ የኢንዱስትሪ እና ንግድ ሚኒስቴር
የሩሲያው ባይካል አውሮፕላን በሀገር በቀል ሞተር የመጀመሪያውን በረራ አደረገ - የሩሲያ የኢንዱስትሪ እና ንግድ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያው ባይካል አውሮፕላን በሀገር በቀል ሞተር የመጀመሪያውን በረራ አደረገ - የሩሲያ የኢንዱስትሪ እና ንግድ ሚኒስቴርሚኒስቴሩ እንዳስታወቀው፣ ተሻሽሎ የተሰራው የኤልኤምኤስ - 901 ባይካል ቀላል አውሮፕላን የተሻሻለው ፕሮቶታይፕ (የሙከራ ንድፍ)... 23.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-23T18:51+0300
2026-02-23T18:51+0300
2026-02-23T18:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/17/3338133_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_26d3e583d04b9d5b38fafdf632d0c154.jpg
የሩሲያው ባይካል አውሮፕላን በሀገር በቀል ሞተር የመጀመሪያውን በረራ አደረገ - የሩሲያ የኢንዱስትሪ እና ንግድ ሚኒስቴርሚኒስቴሩ እንዳስታወቀው፣ ተሻሽሎ የተሰራው የኤልኤምኤስ - 901 ባይካል ቀላል አውሮፕላን የተሻሻለው ፕሮቶታይፕ (የሙከራ ንድፍ) የ10 ደቂቃ የሙከራ በረራውን በስኬት አጠናቋል። በበረራውም 300 ሜትር ከፍታ እና በሰዓት 190 ኪሎ ሜትር ፍጥነት ደርሷል።ለክልላዊ የበረራ መስመሮች የተነደፈው ይህ አውሮፕላን፣ ለረጅም ዘመናት አገልግሎት ሲሰጥ የቆየውን የሶቪዬት ዘመን አውሮፕላን ለመተካት የታለመ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሩሲያው ባይካል አውሮፕላን በሀገር በቀል ሞተር የመጀመሪያውን በረራ አደረገ - የሩሲያ የኢንዱስትሪ እና ንግድ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያው ባይካል አውሮፕላን በሀገር በቀል ሞተር የመጀመሪያውን በረራ አደረገ - የሩሲያ የኢንዱስትሪ እና ንግድ ሚኒስቴር
2026-02-23T18:51+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/17/3338133_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_7c2551fe810de1b8a03784a61e7341db.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያው ባይካል አውሮፕላን በሀገር በቀል ሞተር የመጀመሪያውን በረራ አደረገ - የሩሲያ የኢንዱስትሪ እና ንግድ ሚኒስቴር
18:51 23.02.2026 (የተሻሻለ: 18:54 23.02.2026) የሩሲያው ባይካል አውሮፕላን በሀገር በቀል ሞተር የመጀመሪያውን በረራ አደረገ - የሩሲያ የኢንዱስትሪ እና ንግድ ሚኒስቴር
ሚኒስቴሩ እንዳስታወቀው፣ ተሻሽሎ የተሰራው የኤልኤምኤስ - 901 ባይካል ቀላል አውሮፕላን የተሻሻለው ፕሮቶታይፕ (የሙከራ ንድፍ) የ10 ደቂቃ የሙከራ በረራውን በስኬት አጠናቋል። በበረራውም 300 ሜትር ከፍታ እና በሰዓት 190 ኪሎ ሜትር ፍጥነት ደርሷል።
ለክልላዊ የበረራ መስመሮች የተነደፈው ይህ አውሮፕላን፣ ለረጅም ዘመናት አገልግሎት ሲሰጥ የቆየውን የሶቪዬት ዘመን አውሮፕላን ለመተካት የታለመ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X