https://amh.sputniknews.africa
የቀድሞው ልዑል አንድሪው ከኤፕስታይን ጋር ባላቸው ግንኙነት የተፈጠረው ቅሌት 'የእብዶች ትርዒት' ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
የቀድሞው ልዑል አንድሪው ከኤፕስታይን ጋር ባላቸው ግንኙነት የተፈጠረው ቅሌት 'የእብዶች ትርዒት' ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
Sputnik አፍሪካ
የቀድሞው ልዑል አንድሪው ከኤፕስታይን ጋር ባላቸው ግንኙነት የተፈጠረው ቅሌት 'የእብዶች ትርዒት' ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ“አሁን በእንግሊዝ እየሆነ ያለውን ነገር ተመልከቱ። ይህ በእውነትም አንዳች አይነት የእብዶች ትርዒት ነው፡፡”... 23.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-23T18:34+0300
2026-02-23T18:34+0300
2026-02-23T18:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/17/3337908_0:0:800:450_1920x0_80_0_0_717241a7c25f3c618504b904ec85a025.jpg
የቀድሞው ልዑል አንድሪው ከኤፕስታይን ጋር ባላቸው ግንኙነት የተፈጠረው ቅሌት 'የእብዶች ትርዒት' ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ“አሁን በእንግሊዝ እየሆነ ያለውን ነገር ተመልከቱ። ይህ በእውነትም አንዳች አይነት የእብዶች ትርዒት ነው፡፡” ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ለሩሲያ ሚዲያ ተናግረዋል፡፡ ቃል አቀባይዋ አክለውም፣ ቅሌቱ በንጉሣዊ ቤተሰብ አባል ላይ ብቻ ያተኮረ ሳይሆን፣ “ውሳኔዎችን ከማሳለፍ ባለፈ በእንግሊዝ የሀገር ውስጥና የውጭ ጉዳይ ፖሊሲዎችን የመምራት ሥልጣን በነበራቸው፣ በፋይናንስ ውሳኔዎች ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ በሚያሳድሩ እና የሕዝብ አስተያየትን በመቅረጽ ረገድ ትልቅ ሚና በነበራቸው ሰው ላይ ነው” በማለት ጉዳዩን አፅንኦት ሰጥተውታል፡፡ የቀድሞው ልዑል ከጄፍሪ ኤፕስታይን ጋር የነበራቸውን ግንኙነት አስመልክቶ ዛካሮቫ ሲያብራሩ፣ ሁሉም የእንግሊዝ የመረጃ ድርጅቶች እና የደህንነት ተቋማት ስለ ልዑሉ ድርጊት ያውቁ እንደነበርና እንደደበቁት ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/17/3337908_100:0:700:450_1920x0_80_0_0_ea160c7c197d8157591af7b922bbb157.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የቀድሞው ልዑል አንድሪው ከኤፕስታይን ጋር ባላቸው ግንኙነት የተፈጠረው ቅሌት 'የእብዶች ትርዒት' ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
18:34 23.02.2026 (የተሻሻለ: 18:44 23.02.2026) የቀድሞው ልዑል አንድሪው ከኤፕስታይን ጋር ባላቸው ግንኙነት የተፈጠረው ቅሌት 'የእብዶች ትርዒት' ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
“አሁን በእንግሊዝ እየሆነ ያለውን ነገር ተመልከቱ። ይህ በእውነትም አንዳች አይነት የእብዶች ትርዒት ነው፡፡” ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ለሩሲያ ሚዲያ ተናግረዋል፡፡
ቃል አቀባይዋ አክለውም፣ ቅሌቱ በንጉሣዊ ቤተሰብ አባል ላይ ብቻ ያተኮረ ሳይሆን፣ “ውሳኔዎችን ከማሳለፍ ባለፈ በእንግሊዝ የሀገር ውስጥና የውጭ ጉዳይ ፖሊሲዎችን የመምራት ሥልጣን በነበራቸው፣ በፋይናንስ ውሳኔዎች ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ በሚያሳድሩ እና የሕዝብ አስተያየትን በመቅረጽ ረገድ ትልቅ ሚና በነበራቸው ሰው ላይ ነው” በማለት ጉዳዩን አፅንኦት ሰጥተውታል፡፡
የቀድሞው ልዑል ከጄፍሪ ኤፕስታይን ጋር የነበራቸውን ግንኙነት አስመልክቶ ዛካሮቫ ሲያብራሩ፣ ሁሉም የእንግሊዝ የመረጃ ድርጅቶች እና የደህንነት ተቋማት ስለ ልዑሉ ድርጊት ያውቁ እንደነበርና እንደደበቁት ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X