የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን የግማሽ ዓመት ገቢው የ242 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን ገለጸ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን የግማሽ ዓመት ገቢው የ242 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን ገለጸ
የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን የግማሽ ዓመት ገቢው የ242 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን ገለጸ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.02.2026
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን የግማሽ ዓመት ገቢው የ242 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን ገለጸ

ባለሥልጣኑ፣ በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት ውስጥ ከ3.4 ቢሊዮን ብር በላይ ሰብስቧል፤ ይህም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ242 በመቶ ጭማሪ እንዳለው አስታውቋል፡፡ አጠቃላይ የሥራ አፈጻጸሙ 93 በመቶ ደርሷል።

ለገቢው ዕድገት ዋነኛው ምክንያት የተሳፋሪዎች ፍሰት ሲሆን፣ 7 ሚሊዮን ዓለም አቀፍ እና 1.69 ሚሊዮን የአገር ውስጥ ተሳፋሪዎችን በማስተናገድ የዕቅዱን 94.4 በመቶ ማሳካቱን በሪፖርት ይፋ አድርጓል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0