https://amh.sputniknews.africa
ጥቁሮች አሁንም በኢኮኖሚ ባርነት ውስጥ ናቸው - የኢትዮጵያ የዓለም ፌዴሬሽን ተወካይ
ጥቁሮች አሁንም በኢኮኖሚ ባርነት ውስጥ ናቸው - የኢትዮጵያ የዓለም ፌዴሬሽን ተወካይ
Sputnik አፍሪካ
ጥቁሮች አሁንም በኢኮኖሚ ባርነት ውስጥ ናቸው - የኢትዮጵያ የዓለም ፌዴሬሽን ተወካይራስ ወልደ ሥላሴ፣ 'የጥቁሮች ወር' በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ 'እጅግ አስከፊውን ጭፍጨፋ' የፈጸሙ አካላት፤ ለጥቁር ህዝቦች ዕውቅና እንደሚሰጡ ለማስመሰል የዘረጉት... 23.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-23T15:59+0300
2026-02-23T15:59+0300
2026-02-23T16:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/17/3336224_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_9a28f98f8feecef6d1e0a6f9284b641d.jpg
ጥቁሮች አሁንም በኢኮኖሚ ባርነት ውስጥ ናቸው - የኢትዮጵያ የዓለም ፌዴሬሽን ተወካይራስ ወልደ ሥላሴ፣ 'የጥቁሮች ወር' በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ 'እጅግ አስከፊውን ጭፍጨፋ' የፈጸሙ አካላት፤ ለጥቁር ህዝቦች ዕውቅና እንደሚሰጡ ለማስመሰል የዘረጉት መታሰቢያ መሆኑን ይናገራሉ። ተወካዩ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ "ትልቋ ባሪያ አሳዳሪ አገር አሜሪካ ነበረች። የዓመቱን አጭር እና በአገሪቱ ቀዝቃዛውን ወር ፌብራሪን (የካቲትን) የጥቁሮች ታሪክ ወር ብላ ማወጇ፤ ካሳ የመክፈል የማስመሰል ሂደት አካል ነው። ሰንሰለቱን አንስተውታል ሆኖም እኛ አሁንም የኢኮኖሚ ባሪያዎች ነን።" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ጥቁሮች አሁንም በኢኮኖሚ ባርነት ውስጥ ናቸው - የኢትዮጵያ የዓለም ፌዴሬሽን ተወካይ
Sputnik አፍሪካ
ጥቁሮች አሁንም በኢኮኖሚ ባርነት ውስጥ ናቸው - የኢትዮጵያ የዓለም ፌዴሬሽን ተወካይ
2026-02-23T15:59+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/17/3336224_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_fa63b25758ef5baa8ef9c8831e5b29bd.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ጥቁሮች አሁንም በኢኮኖሚ ባርነት ውስጥ ናቸው - የኢትዮጵያ የዓለም ፌዴሬሽን ተወካይ
15:59 23.02.2026 (የተሻሻለ: 16:04 23.02.2026) ጥቁሮች አሁንም በኢኮኖሚ ባርነት ውስጥ ናቸው - የኢትዮጵያ የዓለም ፌዴሬሽን ተወካይ
ራስ ወልደ ሥላሴ፣ 'የጥቁሮች ወር' በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ 'እጅግ አስከፊውን ጭፍጨፋ' የፈጸሙ አካላት፤ ለጥቁር ህዝቦች ዕውቅና እንደሚሰጡ ለማስመሰል የዘረጉት መታሰቢያ መሆኑን ይናገራሉ።
ተወካዩ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ "ትልቋ ባሪያ አሳዳሪ አገር አሜሪካ ነበረች። የዓመቱን አጭር እና በአገሪቱ ቀዝቃዛውን ወር ፌብራሪን (የካቲትን) የጥቁሮች ታሪክ ወር ብላ ማወጇ፤ ካሳ የመክፈል የማስመሰል ሂደት አካል ነው። ሰንሰለቱን አንስተውታል ሆኖም እኛ አሁንም የኢኮኖሚ ባሪያዎች ነን።" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X