#viral | በኡጋንዳ ብሔራዊ ፓርክ የአንበሶች መንጋ የትራፊክ እንቅስቃሴን ገታ

ሰብስክራይብ

#viral | በኡጋንዳ ብሔራዊ ፓርክ የአንበሶች መንጋ የትራፊክ እንቅስቃሴን ገታ

አንበሶቹ ለሳፋሪ ተሽከርካሪዎች ምንም ግድ ሳይሰጣቸው መንገድ ዘግተው ቀብረር ብለው መታየታቸው ለጎብኚዎች አስደናቂ ትዕይንት ፈጥሮላቸዋል። ይህ አጋጣሚ ከሀገሪቱ አይረሰ የዱር እንስሳት ትዕይንቶች አንዱ ሆኖ ተመዝግቧል።

ቪዲዮ - የኡጋንዳ የቱሪዝም ሚኒስቴር

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0