ብድር እና ድጋፍ አፍሪካን እንደማይለውጥ በተጨባጭ ታይቷል - የናይጄሪያ ንግድ፣ ኢንዱስትሪ፣ ማዕድን እና ግብርና ምክር ቤቶች ማኅበር

ሰብስክራይብ

ብድር እና ድጋፍ አፍሪካን እንደማይለውጥ በተጨባጭ ታይቷል - የናይጄሪያ ንግድ፣ ኢንዱስትሪ፣ ማዕድን እና ግብርና ምክር ቤቶች ማኅበር

አኅጉሪቱ ክፍለ ኢኮኖሚዎቿን አስተሳስራ በራሷ የመልማት አቅሟን ማሳደግ እንዳለባት የማኅበሩ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኤሚ ሜምብሬህ-ኦታጂ ባለፈው ሳምንት በአዲስ አበባ ከተካሄደው 9ኛው የአፍሪካ ቢዝነስ ፎረም ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"አብዛኞቹ የአፍሪካ አገራት ነፃነታቸውን ካገኙበት ጊዜ አንስቶ እርዳታዎችን ሲያገኙ ቆይተዋል። ሆኖም በዚህ ሁሉ ሂደት ውስጥ የሚፈለገው ለውጥ አልመጣም። አፍሪካ ያላትን የ1.5 ቢሊዮን ህዝብ የገበያ አቅም በአግባቡ መጠቀም አለባት።" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0