https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ 'ሴቨር' የውጊያ ቡድን በሱሚ እና ካርኮቭ የድንበር አካባቢዎች ያለውን የደህንነት ቀጣና አስፋፍቷል - የመከላከያ ሚኒስቴር
የሩሲያ 'ሴቨር' የውጊያ ቡድን በሱሚ እና ካርኮቭ የድንበር አካባቢዎች ያለውን የደህንነት ቀጣና አስፋፍቷል - የመከላከያ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ 'ሴቨር' የውጊያ ቡድን በሱሚ እና ካርኮቭ የድንበር አካባቢዎች ያለውን የደህንነት ቀጣና አስፋፍቷል - የመከላከያ ሚኒስቴር በሱሚ ክልል የሚገኙ የዩክሬን ጦር ክፍሎችን ንብረት የሆኑ አር-18 ከባድ የውጊያ ድሮኖች፣ ድብቅ... 23.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-23T10:25+0300
2026-02-23T10:25+0300
2026-02-23T10:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/17/3333781_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_009c8235a6412762a9121cb7098fd4cc.jpg
የሩሲያ 'ሴቨር' የውጊያ ቡድን በሱሚ እና ካርኮቭ የድንበር አካባቢዎች ያለውን የደህንነት ቀጣና አስፋፍቷል - የመከላከያ ሚኒስቴር በሱሚ ክልል የሚገኙ የዩክሬን ጦር ክፍሎችን ንብረት የሆኑ አር-18 ከባድ የውጊያ ድሮኖች፣ ድብቅ መጠለያዎች፣ የታዛ ምሽጎች እና የሰው ኃይል በድሮን ጥቃት መደምሰሳቸውን የመከላከያ ሚኒስቴር ዘግቧል።የሩሲያ ወታደሮች ማኅበራዊ ሚዲያዎችን ወይም የመልዕክት መለዋወጫዎችን ሳይጠቀሙ፣ አስተማማኝ በሆኑ ወታደራዊ የመገናኛ መሣሪያዎች አማካኝነት ተግባራቸውን እያከናወኑ እንደሚገኙ ሚኒስቴሩ ገልጿል። በዩክሬን እየተካሄደ ስላለው ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የስፑትኒክ አፍሪካን ልዩ ትንታኔ እዚህ ያንብቡ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሩሲያ 'ሴቨር' የውጊያ ቡድን በሱሚ እና ካርኮቭ የድንበር አካባቢዎች ያለውን የደህንነት ቀጣና አስፋፍቷል - የመከላከያ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ 'ሴቨር' የውጊያ ቡድን በሱሚ እና ካርኮቭ የድንበር አካባቢዎች ያለውን የደህንነት ቀጣና አስፋፍቷል - የመከላከያ ሚኒስቴር
2026-02-23T10:25+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/17/3333781_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_08a585bb42b06c215f03909b59d9d8b0.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ 'ሴቨር' የውጊያ ቡድን በሱሚ እና ካርኮቭ የድንበር አካባቢዎች ያለውን የደህንነት ቀጣና አስፋፍቷል - የመከላከያ ሚኒስቴር
10:25 23.02.2026 (የተሻሻለ: 10:34 23.02.2026) የሩሲያ 'ሴቨር' የውጊያ ቡድን በሱሚ እና ካርኮቭ የድንበር አካባቢዎች ያለውን የደህንነት ቀጣና አስፋፍቷል - የመከላከያ ሚኒስቴር
በሱሚ ክልል የሚገኙ የዩክሬን ጦር ክፍሎችን ንብረት የሆኑ አር-18 ከባድ የውጊያ ድሮኖች፣ ድብቅ መጠለያዎች፣ የታዛ ምሽጎች እና የሰው ኃይል በድሮን ጥቃት መደምሰሳቸውን የመከላከያ ሚኒስቴር ዘግቧል።
የሩሲያ ወታደሮች ማኅበራዊ ሚዲያዎችን ወይም የመልዕክት መለዋወጫዎችን ሳይጠቀሙ፣ አስተማማኝ በሆኑ ወታደራዊ የመገናኛ መሣሪያዎች አማካኝነት ተግባራቸውን እያከናወኑ እንደሚገኙ ሚኒስቴሩ ገልጿል።
በዩክሬን እየተካሄደ ስላለው ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የስፑትኒክ አፍሪካን ልዩ ትንታኔ እዚህ ያንብቡ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X