https://amh.sputniknews.africa
አፍሪካ ውስጥ የሚገኙ የሩሲያ የባሕል ማዕከላት የሩሲያን ባሕላዊ የፓንኬክ ፌስቲቫል 'ማስሌኒትሳን' አከበሩ
አፍሪካ ውስጥ የሚገኙ የሩሲያ የባሕል ማዕከላት የሩሲያን ባሕላዊ የፓንኬክ ፌስቲቫል 'ማስሌኒትሳን' አከበሩ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ ውስጥ የሚገኙ የሩሲያ የባሕል ማዕከላት የሩሲያን ባሕላዊ የፓንኬክ ፌስቲቫል 'ማስሌኒትሳን' አከበሩየሩስያ የባሕል ማዕከላት በተለያዩ የአፍሪካ አገራት ፌስቲቫሉን ያዘጋጁ ሲሆን፣ ከእነሱ መካከልም፦ ማዕከላዊት አፍሪካ ሪፐብሊክ፣... 22.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-22T20:39+0300
2026-02-22T20:39+0300
2026-02-22T20:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/16/3333051_1:0:847:476_1920x0_80_0_0_9a59d56f01d2e1b3bf637a3047ed23d1.jpg
አፍሪካ ውስጥ የሚገኙ የሩሲያ የባሕል ማዕከላት የሩሲያን ባሕላዊ የፓንኬክ ፌስቲቫል 'ማስሌኒትሳን' አከበሩየሩስያ የባሕል ማዕከላት በተለያዩ የአፍሪካ አገራት ፌስቲቫሉን ያዘጋጁ ሲሆን፣ ከእነሱ መካከልም፦ ማዕከላዊት አፍሪካ ሪፐብሊክ፣ ታንዛኒያ፣ ቱኒዝያ እና ዛምቢያ ይገኙበታል።ማስሌኒትሳ የክረምት ወቅት ማብቂያና የፀደይ መባቻን ለማብሰር የሚከበር የክፍለ ዘመናት ታሪክ ያለው የሩሲያ ፌስቲቫል ነው፡፡ በዓሉም "ብሊኒ" ተብለው በሚጠሩ ፓንኬኮች፣ በሙዚቃና በተለያዩ ከቤት ውጭ በሚከናወኑ ደመቅ ያሉ ዝግጅቶች ይከበራል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አፍሪካ ውስጥ የሚገኙ የሩሲያ የባሕል ማዕከላት የሩሲያን ባሕላዊ የፓንኬክ ፌስቲቫል 'ማስሌኒትሳን' አከበሩ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ ውስጥ የሚገኙ የሩሲያ የባሕል ማዕከላት የሩሲያን ባሕላዊ የፓንኬክ ፌስቲቫል 'ማስሌኒትሳን' አከበሩ
2026-02-22T20:39+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/16/3333051_107:0:742:476_1920x0_80_0_0_c0752040e1500929a2db6bb008b43891.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አፍሪካ ውስጥ የሚገኙ የሩሲያ የባሕል ማዕከላት የሩሲያን ባሕላዊ የፓንኬክ ፌስቲቫል 'ማስሌኒትሳን' አከበሩ
20:39 22.02.2026 (የተሻሻለ: 20:44 22.02.2026) አፍሪካ ውስጥ የሚገኙ የሩሲያ የባሕል ማዕከላት የሩሲያን ባሕላዊ የፓንኬክ ፌስቲቫል 'ማስሌኒትሳን' አከበሩ
የሩስያ የባሕል ማዕከላት በተለያዩ የአፍሪካ አገራት ፌስቲቫሉን ያዘጋጁ ሲሆን፣ ከእነሱ መካከልም፦
ማዕከላዊት አፍሪካ ሪፐብሊክ፣
ታንዛኒያ፣
ቱኒዝያ እና
ዛምቢያ ይገኙበታል።
ማስሌኒትሳ የክረምት ወቅት ማብቂያና የፀደይ መባቻን ለማብሰር የሚከበር የክፍለ ዘመናት ታሪክ ያለው የሩሲያ ፌስቲቫል ነው፡፡ በዓሉም "ብሊኒ" ተብለው በሚጠሩ ፓንኬኮች፣ በሙዚቃና በተለያዩ ከቤት ውጭ በሚከናወኑ ደመቅ ያሉ ዝግጅቶች ይከበራል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X