ግብፅ በጥንታዊ መንግሥት ዘመን የነበሩ ከድንጋይ ተፈልፍለው የተሰሩ መቃብሮችን አገኘች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱግብፅ በጥንታዊ መንግሥት ዘመን የነበሩ ከድንጋይ ተፈልፍለው የተሰሩ መቃብሮችን አገኘች
ግብፅ በጥንታዊ መንግሥት ዘመን የነበሩ ከድንጋይ ተፈልፍለው የተሰሩ መቃብሮችን አገኘች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 22.02.2026
ሰብስክራይብ

ግብፅ በጥንታዊ መንግሥት ዘመን የነበሩ ከድንጋይ ተፈልፍለው የተሰሩ መቃብሮችን አገኘች

​ የግብፅ የመረጃ አገልግሎት  እንደዘገበው፣ የጥንታዊ ቅርሶች ጠቅላይ ምክር ቤት የአሰሳ ቡድን በአስዋን በሚገኘው ቁበት አል-ሃዋ በተባለ ስፍራ ይህንን ግኝት ይፋ አድርጓል።

​እነዚህ መቃብሮች ጥንታዊቷ ግብፅ ስለነበሯት ቀደምት የቀብር ሥነ-ሥርዓት ወግ አዲስ ግንዛቤ የሚሰጡ የመቃብር ጉድጓዶችና ክፍሎች ይዘዋል።

ከተገኙት ጉልህ ግኝቶች መካከል፦

ወደ 160 የሚጠጉ የተለያዩ የሸክላ ዕቃዎች አብዛኞቹ በጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኙና "የሂራቲክ" ጽሕፈት ያለባቸው ሲሆኑ፣ ለፈሳሽና ለእህል ማከማቻነት ያገለግሉ እንደነበር ይታመናል።

ከአልባስጥሮስ የተሰሩ የኩል ማስቀመጫዎች፣ የነሐስ መስተዋቶች እና ባለቀለም የዶቃ የአንገት ሐብሎች።

ከመካከለኛው መንግሥት ዘመን የነበሩ ሃይማኖታዊ የክፉ መንፈስ መከላከያ ክታቦች ስብስብ።

​ ቁበት አል-ሃዋ በላይኛው ግብፅ ከሚገኙ እጅግ አስፈላጊ የአርኪኦሎጂ ሥፍራዎች አንዱ ሲሆን፣ ከጥንታዊ መንግሥት ጀምሮ እስከ ግሪኮ-ሮማን ዘመን ድረስ የነበሩ የመቃብር ቦታዎችን የያዘ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ግብፅ በጥንታዊ መንግሥት ዘመን የነበሩ ከድንጋይ ተፈልፍለው የተሰሩ መቃብሮችን አገኘች - Sputnik አፍሪካ
1/6

2/6

3/6

4/6

5/6

6/6
1/6
2/6
3/6
4/6
5/6
6/6
አዳዲስ ዜናዎች
0