https://amh.sputniknews.africa
“የገጸ ምድርና የከርሰ ምድር ውሃ ሃብቶች ለመስኖ ልማት በመዋላቸው በሀገሪቱ የግብርና ዘርፍ ከፍተኛ ለውጥ እየተመዘገበ ነው" - ዐቢይ አሕመድ
“የገጸ ምድርና የከርሰ ምድር ውሃ ሃብቶች ለመስኖ ልማት በመዋላቸው በሀገሪቱ የግብርና ዘርፍ ከፍተኛ ለውጥ እየተመዘገበ ነው" - ዐቢይ አሕመድ
Sputnik አፍሪካ
“የገጸ ምድርና የከርሰ ምድር ውሃ ሃብቶች ለመስኖ ልማት በመዋላቸው በሀገሪቱ የግብርና ዘርፍ ከፍተኛ ለውጥ እየተመዘገበ ነው" - ዐቢይ አሕመድየብላቴ በረሃ የሰው ልጅ በርትቶ ከሠራ ምን ሊያመጣ እንደሚችል የሚያመላክት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ... 22.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-22T19:25+0300
2026-02-22T19:25+0300
2026-02-22T19:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/16/3329963_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_69364a65338130af0742206328d12d5d.jpg
“የገጸ ምድርና የከርሰ ምድር ውሃ ሃብቶች ለመስኖ ልማት በመዋላቸው በሀገሪቱ የግብርና ዘርፍ ከፍተኛ ለውጥ እየተመዘገበ ነው" - ዐቢይ አሕመድየብላቴ በረሃ የሰው ልጅ በርትቶ ከሠራ ምን ሊያመጣ እንደሚችል የሚያመላክት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በካባቢው ባደረጉት ጉብኝት ወቅት ተናግረዋል፡፡ “ከዚህ ቀደም ጥቅም ሳይሰጡ የቆዩ በርካታ ቦታዎች አሁን ላይ በመስኖ ወደ ግብርና ልማት ማዕከልነት እየተቀየሩ ነው። የብላቴ ወንዝ የሚገኝበት አካባቢ ደግሞ ለዚህ ተጠቃሽ አብነት ነው። በአካባቢው የግል ባለሃብቶችን በማሳተፍ ሰፋፊ የፍራፍሬ ልማቶች እየተከናወኑ ይገኛል። ይህም የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት በእጅጉ የሚያግዝ ነው።” የኢትዮጵያው መሪ፣ በብላቴ ወንዝ አካባቢ የተከናወነ ስለሚገኘው ሰፊ የግብርና ሥራ አስመልክቶ ያደረጉትን ንግግር በቪዲዮው ይመልከቱ ፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
“የገጸ ምድርና የከርሰ ምድር ውሃ ሃብቶች ለመስኖ ልማት በመዋላቸው በሀገሪቱ የግብርና ዘርፍ ከፍተኛ ለውጥ እየተመዘገበ ነው" - ዐቢይ አሕመድ
Sputnik አፍሪካ
“የገጸ ምድርና የከርሰ ምድር ውሃ ሃብቶች ለመስኖ ልማት በመዋላቸው በሀገሪቱ የግብርና ዘርፍ ከፍተኛ ለውጥ እየተመዘገበ ነው" - ዐቢይ አሕመድ
2026-02-22T19:25+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/16/3329963_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_59a079b1b0f10606c5444109d433377c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
“የገጸ ምድርና የከርሰ ምድር ውሃ ሃብቶች ለመስኖ ልማት በመዋላቸው በሀገሪቱ የግብርና ዘርፍ ከፍተኛ ለውጥ እየተመዘገበ ነው" - ዐቢይ አሕመድ
19:25 22.02.2026 (የተሻሻለ: 19:34 22.02.2026) “የገጸ ምድርና የከርሰ ምድር ውሃ ሃብቶች ለመስኖ ልማት በመዋላቸው በሀገሪቱ የግብርና ዘርፍ ከፍተኛ ለውጥ እየተመዘገበ ነው" - ዐቢይ አሕመድ
የብላቴ በረሃ የሰው ልጅ በርትቶ ከሠራ ምን ሊያመጣ እንደሚችል የሚያመላክት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በካባቢው ባደረጉት ጉብኝት ወቅት ተናግረዋል፡፡
“ከዚህ ቀደም ጥቅም ሳይሰጡ የቆዩ በርካታ ቦታዎች አሁን ላይ በመስኖ ወደ ግብርና ልማት ማዕከልነት እየተቀየሩ ነው። የብላቴ ወንዝ የሚገኝበት አካባቢ ደግሞ ለዚህ ተጠቃሽ አብነት ነው። በአካባቢው የግል ባለሃብቶችን በማሳተፍ ሰፋፊ የፍራፍሬ ልማቶች እየተከናወኑ ይገኛል። ይህም የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት በእጅጉ የሚያግዝ ነው።”
የኢትዮጵያው መሪ፣ በብላቴ ወንዝ አካባቢ የተከናወነ ስለሚገኘው ሰፊ የግብርና ሥራ አስመልክቶ ያደረጉትን ንግግር በቪዲዮው ይመልከቱ ፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X