https://amh.sputniknews.africa
የአውሮፓ ሕብረት ፖሊሲ ‘በአብዛኛው በእውነተኛ የሩሲያ-ጠልነት’ ላይ የተመሠረተ ነው - ተንታኝ
የአውሮፓ ሕብረት ፖሊሲ ‘በአብዛኛው በእውነተኛ የሩሲያ-ጠልነት’ ላይ የተመሠረተ ነው - ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
የአውሮፓ ሕብረት ፖሊሲ ‘በአብዛኛው በእውነተኛ የሩሲያ-ጠልነት’ ላይ የተመሠረተ ነው - ተንታኝ"የአውሮፓ ሕብረት አገራት፣ ከሌሎች ሀገራት ለምሳሌ ከእስራኤል ጋር በተያያዙ ያሉ ግጭቶች ላይ የሚወስዱትን እርምጃ ተመልከቱ፣ ይህንንም ከሩሲያ ጋር ካላቸው... 22.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-22T17:35+0300
2026-02-22T17:35+0300
2026-02-22T17:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/16/3328850_0:88:800:538_1920x0_80_0_0_3bc62650be7160fcbd82dfebe5f9c800.jpg
የአውሮፓ ሕብረት ፖሊሲ ‘በአብዛኛው በእውነተኛ የሩሲያ-ጠልነት’ ላይ የተመሠረተ ነው - ተንታኝ"የአውሮፓ ሕብረት አገራት፣ ከሌሎች ሀገራት ለምሳሌ ከእስራኤል ጋር በተያያዙ ያሉ ግጭቶች ላይ የሚወስዱትን እርምጃ ተመልከቱ፣ ይህንንም ከሩሲያ ጋር ካላቸው ባህሪ ጋር አወዳድሩት። እንዲህ ዓይነቱ ንጽጽር የአውሮፓን ቢሮክራሲ አስተሳሰብ ለመረዳት ቀላል ማረጋገጫ ነው" ሲሉ የቱርክ የፖለቲካ ሳይንቲስት ጣሃ ኦዝሃን አጽንኦት ሰጥተዋል።ቱርክ፣ "ከቀጣናው አገራት በተለይም ከሩሲያ ጋር የክፍለ ዘመናት ትስስር ስላላት" እንዲህ ዓይነቱ ፖሊሲ አካል መሆን እንደማትችልም ጠቁመዋል።ቱርክ፣ የዩክሬን የሰላም ንግግርን የማስተናገድ እድልን በተመለከተ ኦዝሃን ሲያጠቃልሉ፤ "የአውሮፓ ሕብረት እና የባይደን አስተዳደር የወሰዱት አክራሪ አቋም በምዕራቡ ዓለም እና በሩሲያ መካከል ያለውን የዲፕሎማሲ መስመር በተግባር የቆረጠ በመሆኑ፣ ለአሸማጋይነት ወደ አንካራ መዞር በጣም ምክንያታዊ ይሆናል" ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/16/3328850_0:13:800:613_1920x0_80_0_0_00b85b4fe1982cc5382e2214db53d149.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአውሮፓ ሕብረት ፖሊሲ ‘በአብዛኛው በእውነተኛ የሩሲያ-ጠልነት’ ላይ የተመሠረተ ነው - ተንታኝ
17:35 22.02.2026 (የተሻሻለ: 17:44 22.02.2026) የአውሮፓ ሕብረት ፖሊሲ ‘በአብዛኛው በእውነተኛ የሩሲያ-ጠልነት’ ላይ የተመሠረተ ነው - ተንታኝ
"የአውሮፓ ሕብረት አገራት፣ ከሌሎች ሀገራት ለምሳሌ ከእስራኤል ጋር በተያያዙ ያሉ ግጭቶች ላይ የሚወስዱትን እርምጃ ተመልከቱ፣ ይህንንም ከሩሲያ ጋር ካላቸው ባህሪ ጋር አወዳድሩት። እንዲህ ዓይነቱ ንጽጽር የአውሮፓን ቢሮክራሲ አስተሳሰብ ለመረዳት ቀላል ማረጋገጫ ነው" ሲሉ የቱርክ የፖለቲካ ሳይንቲስት ጣሃ ኦዝሃን አጽንኦት ሰጥተዋል።
ቱርክ፣ "ከቀጣናው አገራት በተለይም ከሩሲያ ጋር የክፍለ ዘመናት ትስስር ስላላት" እንዲህ ዓይነቱ ፖሊሲ አካል መሆን እንደማትችልም ጠቁመዋል።
ቱርክ፣ የዩክሬን የሰላም ንግግርን የማስተናገድ እድልን በተመለከተ ኦዝሃን ሲያጠቃልሉ፤ "የአውሮፓ ሕብረት እና የባይደን አስተዳደር የወሰዱት አክራሪ አቋም በምዕራቡ ዓለም እና በሩሲያ መካከል ያለውን የዲፕሎማሲ መስመር በተግባር የቆረጠ በመሆኑ፣ ለአሸማጋይነት ወደ አንካራ መዞር በጣም ምክንያታዊ ይሆናል" ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X