የማሊ ጦር በሀገሪቱ ደቡባዊ ክፎል ያንፎሊላ በፈጸመው የአየር ጥቃት 50 የሚሆኑ አሸባሪዎችን ደመሰሰ

ሰብስክራይብ

የማሊ ጦር በሀገሪቱ ደቡባዊ ክፎል ያንፎሊላ በፈጸመው የአየር ጥቃት 50 የሚሆኑ አሸባሪዎችን ደመሰሰ

​ ከሁለት ቀናት በፊት በተካሄደው የአየር ላይ ቅኝት ተልዕኮ፣ በአንድ የውሃ አካል አቅራቢያ ጥቃት መፈጸሙንና በወቅቱም የታጣቂዎቹ ትጥቅና ቁሳቁስ መውደሙን የማሊ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል።

​ከማህበራዊ የትስስር ገፆች የተገኙ ምስሎች

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0