https://amh.sputniknews.africa/20260222/3327889.html
'የዚምባብዌ መጪው ጊዜ በእጃችሁ ነው' ሲሉ ፕሬዝዳንቱ በብሔራዊ የወጣቶች ቀን ለ30 ሺህ ወጣቶች ንግግር አደረጉ
'የዚምባብዌ መጪው ጊዜ በእጃችሁ ነው' ሲሉ ፕሬዝዳንቱ በብሔራዊ የወጣቶች ቀን ለ30 ሺህ ወጣቶች ንግግር አደረጉ
Sputnik አፍሪካ
'የዚምባብዌ መጪው ጊዜ በእጃችሁ ነው' ሲሉ ፕሬዝዳንቱ በብሔራዊ የወጣቶች ቀን ለ30 ሺህ ወጣቶች ንግግር አደረጉ አሁን ያለው የወጣቶች ትውልድ በግብርና፣ በማዕድን፣ በማምረቻ፣ በአነስተኛና ጥቃቅን ኢንተርፕራይዞች፣ በቱሪዝም እንዲሁም በሳይንስና... 22.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-22T15:25+0300
2026-02-22T15:25+0300
2026-02-22T15:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/16/3327735_0:438:720:843_1920x0_80_0_0_1fa9dba0f4fa2940d840059e04301a1f.jpg
'የዚምባብዌ መጪው ጊዜ በእጃችሁ ነው' ሲሉ ፕሬዝዳንቱ በብሔራዊ የወጣቶች ቀን ለ30 ሺህ ወጣቶች ንግግር አደረጉ አሁን ያለው የወጣቶች ትውልድ በግብርና፣ በማዕድን፣ በማምረቻ፣ በአነስተኛና ጥቃቅን ኢንተርፕራይዞች፣ በቱሪዝም እንዲሁም በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፎች ውጤት ማምጣት እንደሚችል ኤመርሰን ምናንጋግዋ በማሮንደራ በተካሄደው የብሔራዊ የወጣቶች ቀን ክብረ በዓል ላይ ተናግረዋል።"ወጣቶች በየማኅበረሰባቸው ውስጥ፣ እስከ ብሔራዊ ደረጃ ድረስ በሁሉም ዘርፎች ሁልጊዜም ንቁ እና አምራች እንዲሆኑ ጥሪዬን አቀርባለሁ" ሲሉ አክለዋል። መንግሥት የወጣቶች አገልግሎት እና የሙያ ሥልጠና ማዕከላትን ማዘመኑን እንደሚቀጥል ፕሬዝዳንቱ የገለፁ ሲሆን እንደ ሰው ሠራሽ አስተውሎት፣ የሳይበር ደህንነት እና የመረጃ ትንተና ላሉ ከፍተኛ ፍላጎት ላላቸው ዘርፎች ቅድሚያ ይሰጣል ብለዋል።ምናንጋግዋ፣ "እናንተን ወጣቶች ተገቢና ከገበያው ጋር የሚጣጣም ክህሎት ለማስታጠቅ፣ መንግሥት የቴክኒክና ሙያ ትምህርትን እያስፋፋ ይገኛል" ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
'የዚምባብዌ መጪው ጊዜ በእጃችሁ ነው' ሲሉ ፕሬዝዳንቱ በብሔራዊ የወጣቶች ቀን ለ30 ሺህ ወጣቶች ንግግር አደረጉ
Sputnik አፍሪካ
'የዚምባብዌ መጪው ጊዜ በእጃችሁ ነው' ሲሉ ፕሬዝዳንቱ በብሔራዊ የወጣቶች ቀን ለ30 ሺህ ወጣቶች ንግግር አደረጉ
2026-02-22T15:25+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/16/3327735_0:370:720:910_1920x0_80_0_0_7658e160ecca53d41b08683346dafebf.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
'የዚምባብዌ መጪው ጊዜ በእጃችሁ ነው' ሲሉ ፕሬዝዳንቱ በብሔራዊ የወጣቶች ቀን ለ30 ሺህ ወጣቶች ንግግር አደረጉ
15:25 22.02.2026 (የተሻሻለ: 15:34 22.02.2026) 'የዚምባብዌ መጪው ጊዜ በእጃችሁ ነው' ሲሉ ፕሬዝዳንቱ በብሔራዊ የወጣቶች ቀን ለ30 ሺህ ወጣቶች ንግግር አደረጉ
አሁን ያለው የወጣቶች ትውልድ በግብርና፣ በማዕድን፣ በማምረቻ፣ በአነስተኛና ጥቃቅን ኢንተርፕራይዞች፣ በቱሪዝም እንዲሁም በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፎች ውጤት ማምጣት እንደሚችል ኤመርሰን ምናንጋግዋ በማሮንደራ በተካሄደው የብሔራዊ የወጣቶች ቀን ክብረ በዓል ላይ ተናግረዋል።
"ወጣቶች በየማኅበረሰባቸው ውስጥ፣ እስከ ብሔራዊ ደረጃ ድረስ በሁሉም ዘርፎች ሁልጊዜም ንቁ እና አምራች እንዲሆኑ ጥሪዬን አቀርባለሁ" ሲሉ አክለዋል።
መንግሥት የወጣቶች አገልግሎት እና የሙያ ሥልጠና ማዕከላትን ማዘመኑን እንደሚቀጥል ፕሬዝዳንቱ የገለፁ ሲሆን እንደ ሰው ሠራሽ አስተውሎት፣ የሳይበር ደህንነት እና የመረጃ ትንተና ላሉ ከፍተኛ ፍላጎት ላላቸው ዘርፎች ቅድሚያ ይሰጣል ብለዋል።
ምናንጋግዋ፣ "እናንተን ወጣቶች ተገቢና ከገበያው ጋር የሚጣጣም ክህሎት ለማስታጠቅ፣ መንግሥት የቴክኒክና ሙያ ትምህርትን እያስፋፋ ይገኛል" ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X