https://amh.sputniknews.africa/20260222/3326146.html
#viral | የተፈታኞች ማዕበል - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና መሥሪያ ቤት በሺዎች በሚቆጠሩ የፈተና ወረፋ ጠባቂዎች ተጥለቀለቀ
#viral | የተፈታኞች ማዕበል - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና መሥሪያ ቤት በሺዎች በሚቆጠሩ የፈተና ወረፋ ጠባቂዎች ተጥለቀለቀ
Sputnik አፍሪካ
#viral | የተፈታኞች ማዕበል - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና መሥሪያ ቤት በሺዎች በሚቆጠሩ የፈተና ወረፋ ጠባቂዎች ተጥለቀለቀ በአዲስ አበባ ብቻ ከ12 ሺህ 600 በላይ ተመዝጋቢዎች በትናንትናው ዕለት በጠዋት እና ከሠዓት ፈረቃዎች የጽሑፍ... 22.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-22T13:13+0300
2026-02-22T13:13+0300
2026-02-22T13:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/16/3326649_0:1:852:480_1920x0_80_0_0_fa42bc08078fab4fd46d0fcb4b6a3312.jpg
#viral | የተፈታኞች ማዕበል - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና መሥሪያ ቤት በሺዎች በሚቆጠሩ የፈተና ወረፋ ጠባቂዎች ተጥለቀለቀ በአዲስ አበባ ብቻ ከ12 ሺህ 600 በላይ ተመዝጋቢዎች በትናንትናው ዕለት በጠዋት እና ከሠዓት ፈረቃዎች የጽሑፍ ፈተናቸውን እንዲወስዱ ጥሪ እንደተደረገላቸው የአገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ሙሉ ወጪው በአየር መንገዱ የሚሸፈነውን የማርኬቲንግ ሥልጠና ለመውሰድ በመላው ሃገሪቱ ከ27 ሺህ በላይ ተማሪዎች ለፈተና ይቀመጣሉ ተብሏል፡፡ ይህ ፈተና ከአዲስ አበባ በተጨማሪ በበርካታ የክልል ከተሞች በእኩል ሰዓት የተሰጠ መሆኑን አየር መንገዱ አረጋግጧል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
#viral | የተፈታኞች ማዕበል - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና መሥሪያ ቤት በሺዎች በሚቆጠሩ የፈተና ወረፋ ጠባቂዎች ተጥለቀለቀ
Sputnik አፍሪካ
#viral | የተፈታኞች ማዕበል - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና መሥሪያ ቤት በሺዎች በሚቆጠሩ የፈተና ወረፋ ጠባቂዎች ተጥለቀለቀ
2026-02-22T13:13+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/16/3326649_106:0:746:480_1920x0_80_0_0_3da7f3de52a7f510adc747d9e6b46f0b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
#viral | የተፈታኞች ማዕበል - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና መሥሪያ ቤት በሺዎች በሚቆጠሩ የፈተና ወረፋ ጠባቂዎች ተጥለቀለቀ
13:13 22.02.2026 (የተሻሻለ: 13:44 22.02.2026) #viral | የተፈታኞች ማዕበል - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና መሥሪያ ቤት በሺዎች በሚቆጠሩ የፈተና ወረፋ ጠባቂዎች ተጥለቀለቀ
በአዲስ አበባ ብቻ ከ12 ሺህ 600 በላይ ተመዝጋቢዎች በትናንትናው ዕለት በጠዋት እና ከሠዓት ፈረቃዎች የጽሑፍ ፈተናቸውን እንዲወስዱ ጥሪ እንደተደረገላቸው የአገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
ሙሉ ወጪው በአየር መንገዱ የሚሸፈነውን የማርኬቲንግ ሥልጠና ለመውሰድ በመላው ሃገሪቱ ከ27 ሺህ በላይ ተማሪዎች ለፈተና ይቀመጣሉ ተብሏል፡፡
ይህ ፈተና ከአዲስ አበባ በተጨማሪ በበርካታ የክልል ከተሞች በእኩል ሰዓት የተሰጠ መሆኑን አየር መንገዱ አረጋግጧል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X