https://amh.sputniknews.africa
"ኤሊት ፎርስ የምንገነባው በቀጣናችን ውጊያ እና ሽብር እንዳይፈጠር፤ ሲፈጠርም በአጭር ጊዜ ለመቋጨት ነው" – ዐቢይ አሕመድ
"ኤሊት ፎርስ የምንገነባው በቀጣናችን ውጊያ እና ሽብር እንዳይፈጠር፤ ሲፈጠርም በአጭር ጊዜ ለመቋጨት ነው" – ዐቢይ አሕመድ
Sputnik አፍሪካ
"ኤሊት ፎርስ የምንገነባው በቀጣናችን ውጊያ እና ሽብር እንዳይፈጠር፤ ሲፈጠርም በአጭር ጊዜ ለመቋጨት ነው" – ዐቢይ አሕመድ“የኛ ዝግጅት ለአፍሪካ ሰላምና ብልጽግና ለማረጋገጥ በቀጣናችን ላሉት ሀገራት አለኝታ፣ ጋሻ እና መከታ ለመሆን ነው” ሲሉ የጦር... 22.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-22T12:34+0300
2026-02-22T12:34+0300
2026-02-22T12:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/16/3325767_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_aac9c57965ac2e99530029cb16b903f9.jpg
"ኤሊት ፎርስ የምንገነባው በቀጣናችን ውጊያ እና ሽብር እንዳይፈጠር፤ ሲፈጠርም በአጭር ጊዜ ለመቋጨት ነው" – ዐቢይ አሕመድ“የኛ ዝግጅት ለአፍሪካ ሰላምና ብልጽግና ለማረጋገጥ በቀጣናችን ላሉት ሀገራት አለኝታ፣ ጋሻ እና መከታ ለመሆን ነው” ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሐዋሳ ስቴዲየም በተከበረው የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ 65ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል ላይ ባደረጉት ንግግር ገልፀዋል፡፡ ኢትዮጵያ ከሶማሌ ጫፍ እስከ ምፅዋ ጫፍ በባሕር የሚያጋጥሙ ሽብሮችን ለማስቀረት፣ ልማት እና ብልጽግናን ለማረጋገጥ ወንድም ሕዝቦችን በመደገፍ ትሠራለች ብለዋል፡፡ "ቴኖሎጂን የታጠቀ፣ ቴክኖሎጂን የሚጠቀም፣ በድሮን ረኮንሰንስ የሚያደግ በካሚካዚ ምሽግ የሚያፈርስ፣ በምሽግ ብቻ ሳይሆን በስትራቴጂክ ቦታዎች፣ በሰላም ወረዳዎች ውጊያን የሚያጧጡፍና የሚያሳጥር ተቋም ኢትዮጵያ ስለገነባች ድፍን አፍሪካ ድፍን የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደስ አለን፡፡” በማለት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
"ኤሊት ፎርስ የምንገነባው በቀጣናችን ውጊያ እና ሽብር እንዳይፈጠር፤ ሲፈጠርም በአጭር ጊዜ ለመቋጨት ነው" – ዐቢይ አሕመድ
Sputnik አፍሪካ
"ኤሊት ፎርስ የምንገነባው በቀጣናችን ውጊያ እና ሽብር እንዳይፈጠር፤ ሲፈጠርም በአጭር ጊዜ ለመቋጨት ነው" – ዐቢይ አሕመድ
2026-02-22T12:34+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/16/3325767_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_b6a57a29854c1a1f5873cf277de5d0d2.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
"ኤሊት ፎርስ የምንገነባው በቀጣናችን ውጊያ እና ሽብር እንዳይፈጠር፤ ሲፈጠርም በአጭር ጊዜ ለመቋጨት ነው" – ዐቢይ አሕመድ
12:34 22.02.2026 (የተሻሻለ: 12:44 22.02.2026) "ኤሊት ፎርስ የምንገነባው በቀጣናችን ውጊያ እና ሽብር እንዳይፈጠር፤ ሲፈጠርም በአጭር ጊዜ ለመቋጨት ነው" – ዐቢይ አሕመድ
“የኛ ዝግጅት ለአፍሪካ ሰላምና ብልጽግና ለማረጋገጥ በቀጣናችን ላሉት ሀገራት አለኝታ፣ ጋሻ እና መከታ ለመሆን ነው” ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሐዋሳ ስቴዲየም በተከበረው የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ 65ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል ላይ ባደረጉት ንግግር ገልፀዋል፡፡
ኢትዮጵያ ከሶማሌ ጫፍ እስከ ምፅዋ ጫፍ በባሕር የሚያጋጥሙ ሽብሮችን ለማስቀረት፣ ልማት እና ብልጽግናን ለማረጋገጥ ወንድም ሕዝቦችን በመደገፍ ትሠራለች ብለዋል፡፡
"ቴኖሎጂን የታጠቀ፣ ቴክኖሎጂን የሚጠቀም፣ በድሮን ረኮንሰንስ የሚያደግ በካሚካዚ ምሽግ የሚያፈርስ፣ በምሽግ ብቻ ሳይሆን በስትራቴጂክ ቦታዎች፣ በሰላም ወረዳዎች ውጊያን የሚያጧጡፍና የሚያሳጥር ተቋም ኢትዮጵያ ስለገነባች ድፍን አፍሪካ ድፍን የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደስ አለን፡፡” በማለት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X