https://amh.sputniknews.africa
ዊትኮፍ የዩክሬን ስምምነት አስመልክቶ በቅርቡ መልካም ዜና እንደሚኖር ቃል ገቡ
ዊትኮፍ የዩክሬን ስምምነት አስመልክቶ በቅርቡ መልካም ዜና እንደሚኖር ቃል ገቡ
Sputnik አፍሪካ
ዊትኮፍ የዩክሬን ስምምነት አስመልክቶ በቅርቡ መልካም ዜና እንደሚኖር ቃል ገቡ"በሚቀጥሉት ሳምንታት ውስጥ መልካም ዜና እንደምትሰሙ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡" ሲሉ የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ ከላራ ትራምፕ ጋር በፎክስ ኒውስ ባደረጉት... 22.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-22T10:20+0300
2026-02-22T10:20+0300
2026-02-22T10:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/16/3324126_0:2:1280:722_1920x0_80_0_0_e8e901452411ef076065ccf9e7bde391.jpg
ዊትኮፍ የዩክሬን ስምምነት አስመልክቶ በቅርቡ መልካም ዜና እንደሚኖር ቃል ገቡ"በሚቀጥሉት ሳምንታት ውስጥ መልካም ዜና እንደምትሰሙ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡" ሲሉ የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ ከላራ ትራምፕ ጋር በፎክስ ኒውስ ባደረጉት ቃለ ምልልስ ተናግረዋል። በተጨማሪም፣ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በስብሰባዎቻቸው ወቅት ሁልጊዜም ታማኝ ሆነው እንደቆዩ ገልጸዋል።"እሳቸው ከእኔ ጋር በነበረው ቆይታ ሁልጊዜም ግልጽ ከመሆን ውጭ ሌላ አድርገው አያውቁም" ሲሉ ዊትኮፍ አክለው ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዊትኮፍ የዩክሬን ስምምነት አስመልክቶ በቅርቡ መልካም ዜና እንደሚኖር ቃል ገቡ
Sputnik አፍሪካ
ዊትኮፍ የዩክሬን ስምምነት አስመልክቶ በቅርቡ መልካም ዜና እንደሚኖር ቃል ገቡ
2026-02-22T10:20+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/16/3324126_158:0:1123:724_1920x0_80_0_0_c38ae8d3373a2a7eb78144ba51f10cd6.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዊትኮፍ የዩክሬን ስምምነት አስመልክቶ በቅርቡ መልካም ዜና እንደሚኖር ቃል ገቡ
10:20 22.02.2026 (የተሻሻለ: 10:24 22.02.2026) ዊትኮፍ የዩክሬን ስምምነት አስመልክቶ በቅርቡ መልካም ዜና እንደሚኖር ቃል ገቡ
"በሚቀጥሉት ሳምንታት ውስጥ መልካም ዜና እንደምትሰሙ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡" ሲሉ የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ ከላራ ትራምፕ ጋር በፎክስ ኒውስ ባደረጉት ቃለ ምልልስ ተናግረዋል።
በተጨማሪም፣ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በስብሰባዎቻቸው ወቅት ሁልጊዜም ታማኝ ሆነው እንደቆዩ ገልጸዋል።
"እሳቸው ከእኔ ጋር በነበረው ቆይታ ሁልጊዜም ግልጽ ከመሆን ውጭ ሌላ አድርገው አያውቁም" ሲሉ ዊትኮፍ አክለው ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X