የዩክሬን ግጭት፦ ከዩሮሜይዳን እስከ ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ – ክፍል 1

ሰብስክራይብ

የዩክሬን ግጭት፦ ከዩሮሜይዳን እስከ ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ – ክፍል 1

ከአራት ዓመታት በፊት እ.አ.አ. የካቲት 2022፣ ሩሲያ የዶንባስ ሪፐብሊኮችን እውቅና መሰጠቷ፣ በክልሉ ውስጥ የሚገኘውን ሩሲያኛ ተናጋሪ ሕዝብ ጥበቃን ለማረጋገጥ ቁልፍ ውሳኔ ነበር፡፡

ስፑትኒክ ከ10 ዓመታት በፊት የተጀመረውን ግጭት ታሪክ መለስ ብሎ ዳስሷል።

በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦ እ.ኤ.አ. በ2013 ዩክሬን ውስጥ አውሮፓውያን የሚደግፉ ተቃውሞዎች ጅማሮ፣ በ2014 የተካሄደው መፈንቅለ-መንግሥት፣ በክራይሚያ እና በዶንባስ የተደረጉ ሕዝበ ውሳኔዎች፣ ኪዬቭ በዶንባስ ላይ የጀመረችው ወታደራዊ እርምጃ እና በኦዴሳ የተከሰተው አሳዛኝ ክስተት ተካትተዋል።

በመጪ ቀናት የሚለቀቁትን ሌሎች ክፍሎች ለመከታተል ስፑትኒክን ይወዳጁ።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0