#viral | ወላጅ አልባው ዝንጀሮ በአዋቂ ዝንጀሮ እቅፍ ውስጥ ምቹ መጽናኛ አገኘ

ሰብስክራይብ

#viral | ወላጅ አልባው ዝንጀሮ በአዋቂ ዝንጀሮ እቅፍ ውስጥ ምቹ መጽናኛ አገኘ

የጃፓኑ መካነ አራዊት እንዳስታወቀው፣ በሌሎች ዝንጀሮዎች ከፍተኛ ጉንተላ ይደርስበት የነበረው እና ፑንች ተብሎ የሚጠራው ህፃን ዝንጀሮ በመጨረሻ ከቡድኑ ጋር መቀላቀል ጀምሯል፤ ከሌሎች ዝንጀሮዎች ጋር ይገናኛል፣ ይጫወታል፣ እንዲሁም እርስ በእርስ የመተሻሸትና የመነካከስ ተግባር ላይ እየተሳተፈ ይገኛል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0