https://amh.sputniknews.africa
የፈረንሳይ ወታደሮች በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መታየታቸው ጥያቄ አስነሳ
የፈረንሳይ ወታደሮች በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መታየታቸው ጥያቄ አስነሳ
Sputnik አፍሪካ
የፈረንሳይ ወታደሮች በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መታየታቸው ጥያቄ አስነሳየፈረንሳይ መኮንኖች በሶፖ ክልል ዋና ከተማ ኪሳንጋኒ ሲንቀሳቀሱ የሚያሳይ ምሥል በማኅበራዊ ሚዲያዎች መሠራጨቱን ተከትሎ በሀገሪቱ የሚገኘው የየፈረንሳይ ኤምባሲ ምላሽ ለመስጠት... 20.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-20T20:10+0300
2026-02-20T20:10+0300
2026-02-20T20:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/14/3315675_0:0:800:450_1920x0_80_0_0_9b1f0cc52de09bbc986b4e72eb38c682.jpg
የፈረንሳይ ወታደሮች በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መታየታቸው ጥያቄ አስነሳየፈረንሳይ መኮንኖች በሶፖ ክልል ዋና ከተማ ኪሳንጋኒ ሲንቀሳቀሱ የሚያሳይ ምሥል በማኅበራዊ ሚዲያዎች መሠራጨቱን ተከትሎ በሀገሪቱ የሚገኘው የየፈረንሳይ ኤምባሲ ምላሽ ለመስጠት ተገዷል። በምላሹም ስምሪቱ የሁለትዮሽ ወታደራዊ ትብብር ፕሮግራም አካል መሆኑን አብራርቷል። ሥልጠናው በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ግዛት ውስጥ በሚደረጉ የውጊያ ኦፕሬሽኖች የፈረንሳይ ወታደሮችን ተሳትፎ እንደማያካትት የፈረንሳይ ዲፕሎማት አረጋግጠዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/14/3315675_100:0:700:450_1920x0_80_0_0_3cc976e4a76cea4d5bed8b557879be63.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የፈረንሳይ ወታደሮች በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መታየታቸው ጥያቄ አስነሳ
20:10 20.02.2026 (የተሻሻለ: 20:14 20.02.2026) የፈረንሳይ ወታደሮች በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መታየታቸው ጥያቄ አስነሳ
የፈረንሳይ መኮንኖች በሶፖ ክልል ዋና ከተማ ኪሳንጋኒ ሲንቀሳቀሱ የሚያሳይ ምሥል በማኅበራዊ ሚዲያዎች መሠራጨቱን ተከትሎ በሀገሪቱ የሚገኘው የየፈረንሳይ ኤምባሲ ምላሽ ለመስጠት ተገዷል።
በምላሹም ስምሪቱ የሁለትዮሽ ወታደራዊ ትብብር ፕሮግራም አካል መሆኑን አብራርቷል።
ሥልጠናው በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ግዛት ውስጥ በሚደረጉ የውጊያ ኦፕሬሽኖች የፈረንሳይ ወታደሮችን ተሳትፎ እንደማያካትት የፈረንሳይ ዲፕሎማት አረጋግጠዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X