ማሊ አምባሳደሯ ወደ አልጄሪያ ተመልሰዋል መባሉን አስተባበለች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱማሊ አምባሳደሯ ወደ አልጄሪያ ተመልሰዋል መባሉን አስተባበለች
ማሊ አምባሳደሯ ወደ አልጄሪያ ተመልሰዋል መባሉን አስተባበለች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.02.2026
ሰብስክራይብ

ማሊ አምባሳደሯ ወደ አልጄሪያ ተመልሰዋል መባሉን አስተባበለች

በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ጉዳዩን አስመልክቶ የሚናፈሰው መረጃ ሀሰት መሆኑን የማሊ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስቴር አስታውቋል።

እንዲህ ያሉ ዘገባዎች ሆን ተብሎ "ጥፋት በሚመኙ ግለሰቦች ግራ መጋባትን ለመፍጠር" የሚሰራጩ ናቸው ሲል ሚኒስቴሩ ገልጿል።

የማሊ እና አልጄሪያ ዲፕሎማሲያዊ ውጥረት እ.ኤ.አ በመጋቢት 2025 ተባብሷል፡፡ ፍጥጫውን ተከትሎም ማሊ አምባሳደሯን ከአልጄሪያ ያስወጣች ሲሆን በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የአየር ክልልም ዘግታለች፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0