ኢትዮጵያ ከቱሪዝም ዘርፍ በግማሽ ዓመቱ ከ2.6 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ማግኘቷ ተገለፀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ ከቱሪዝም ዘርፍ በግማሽ ዓመቱ ከ2
ኢትዮጵያ ከቱሪዝም ዘርፍ በግማሽ ዓመቱ ከ2 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.02.2026
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ ከቱሪዝም ዘርፍ በግማሽ ዓመቱ ከ2.6 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ማግኘቷ ተገለፀ

ይህ ገቢ ሀገሪቱ ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ ካስተናገዳቻቸው ከ700 ሺህ በላይ ዓለም አቀፍ ጎብኚዎች መገኘቱን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ እንደገና አበበ ከብሔራዊ ቴሌቪዥን ጋር በነበራቸው ቆይታ ለዘርፉ ዕድገት ቁልፍ ያሏቸውን ምክንያቶች ጠቅሰዋል፦

ታላላቅ ዓለም አቀፍ ጉባኤዎች በአዲስ አበባ መካሄዳቸው፣

“ኢትዮጵያን ይጎብኙ” (Visit Ethiopia) ዲጂታል ድረ-ገጽ፣

የአዳዲስ መዳረሻዎች መገንባትና የነባሮች ዕድሳት፡፡

የተባበሩት መንግሥታት የቱሪዝም ድርጅት፤ ኢትዮጵያን በዘርፉ ፈጣን ዕድገት እያሳዩ ካሉ የቱሪዝም መዳረሻ ሀገራት ዝርዝር ውስጥ ማካተቱ ይታወሳል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ኢትዮጵያ ከቱሪዝም ዘርፍ በግማሽ ዓመቱ ከ2 - Sputnik አፍሪካ
1/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ኢትዮጵያ ከቱሪዝም ዘርፍ በግማሽ ዓመቱ ከ2 - Sputnik አፍሪካ
2/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ኢትዮጵያ ከቱሪዝም ዘርፍ በግማሽ ዓመቱ ከ2 - Sputnik አፍሪካ
3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0