በ1953 ዓ.ም የተቋቋመው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ 65ኛ ዓመት ምስረታ በዓል እየተከበረ ነው

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበ1953 ዓ
በ1953 ዓ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.02.2026
ሰብስክራይብ

በ1953 ዓ.ም የተቋቋመው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ 65ኛ ዓመት ምስረታ በዓል እየተከበረ ነው

"ስድስት አስርት ዓመታትን የተሻገርው ይህ ዕዝ በተለያዩ የውጊያ አውዶች በመሠማራት በደምና በአጥንቱ ታሪክ ሲፅፍ ቆይቷል" ሲሉ የዕዙ ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ሜጀር ጀነራል አበባው ሰይድ ዛሬ በሀዋሳ ከተማ በተካሄደ መርኃ-ግብር ላይ መናገራቸውን መከላከያ ሠራዊት በማኅበራዊ ገጹ ገልጿል፡፡

የምስረታ በዓል አከባበሩ የካቲት 7 የጀመረ ሲሆን እስከ የካቲት 15 ቀን በተለያዩ መርኃ-ግብሮች ይቆያል፡፡

በተያያዘም የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በዛሬው ዕለት ይፋ የተደረገውን የዕዙን አዲስ አርማ መርቀዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በ1953 ዓ - Sputnik አፍሪካ
1/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በ1953 ዓ - Sputnik አፍሪካ
2/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በ1953 ዓ - Sputnik አፍሪካ
3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0