https://amh.sputniknews.africa/20260220/3311986.html
ሦስት ዓመት የፈጀው የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የሠራተኛ ማኅበሩ ድርድር በስምምነት ተጠናቀቀ
ሦስት ዓመት የፈጀው የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የሠራተኛ ማኅበሩ ድርድር በስምምነት ተጠናቀቀ
Sputnik አፍሪካ
ሦስት ዓመት የፈጀው የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የሠራተኛ ማኅበሩ ድርድር በስምምነት ተጠናቀቀ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የግሩፑ የሠራተኛ ማኅበር 11ኛውን የሕብረት ስምምነት በዛሬው ዕለት ተፈራርመዋል፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ... 20.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-20T18:38+0300
2026-02-20T18:38+0300
2026-02-20T18:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/14/3311489_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_c8b8eec13ab8f25f481610471b57b5de.jpg
ሦስት ዓመት የፈጀው የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የሠራተኛ ማኅበሩ ድርድር በስምምነት ተጠናቀቀ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የግሩፑ የሠራተኛ ማኅበር 11ኛውን የሕብረት ስምምነት በዛሬው ዕለት ተፈራርመዋል፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው፤ ስምምነቱ ለአየር መንገዱ ትርፋማነት የጎላ ፋይዳ እንዳለው ገልጸዋል ሲል የስፑትኒክ አፍሪካ ባልደረባ ዘግቧል፡፡ አዲሱ የሕብረት ስምምነት ሁሉንም ሠራተኛ ተጠቃሚ እንደሚያደርግ እና የኢንዱስትሪ ሰላም እንደሚያሰፍንም በንግግራቸው አንስተዋል፡፡ “አየር መንገዳችን ብዙ ትላልቅ ፕሮጀክቶች ወጥኖ በመንቀሳቀስ ላይ ነው። ብዙ ህልሞችን አሳክተናል። ይህ ሊሳካ የቻለው ሠራተኞች እና ማኔጅመንቱ አንድ ሆነን መሥራት በመቻላችን ነው። መጪው ጊዜ ለድርጅታችን ብሩህ ነው፡፡” ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሦስት ዓመት የፈጀው የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የሠራተኛ ማኅበሩ ድርድር በስምምነት ተጠናቀቀ
Sputnik አፍሪካ
ሦስት ዓመት የፈጀው የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የሠራተኛ ማኅበሩ ድርድር በስምምነት ተጠናቀቀ
2026-02-20T18:38+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/14/3311489_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_a24450ddd1947e9e4ac9dc1b503ee87e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሦስት ዓመት የፈጀው የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የሠራተኛ ማኅበሩ ድርድር በስምምነት ተጠናቀቀ
18:38 20.02.2026 (የተሻሻለ: 18:44 20.02.2026) ሦስት ዓመት የፈጀው የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የሠራተኛ ማኅበሩ ድርድር በስምምነት ተጠናቀቀ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የግሩፑ የሠራተኛ ማኅበር 11ኛውን የሕብረት ስምምነት በዛሬው ዕለት ተፈራርመዋል፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው፤ ስምምነቱ ለአየር መንገዱ ትርፋማነት የጎላ ፋይዳ እንዳለው ገልጸዋል ሲል የስፑትኒክ አፍሪካ ባልደረባ ዘግቧል፡፡
አዲሱ የሕብረት ስምምነት ሁሉንም ሠራተኛ ተጠቃሚ እንደሚያደርግ እና የኢንዱስትሪ ሰላም እንደሚያሰፍንም በንግግራቸው አንስተዋል፡፡
“አየር መንገዳችን ብዙ ትላልቅ ፕሮጀክቶች ወጥኖ በመንቀሳቀስ ላይ ነው። ብዙ ህልሞችን አሳክተናል። ይህ ሊሳካ የቻለው ሠራተኞች እና ማኔጅመንቱ አንድ ሆነን መሥራት በመቻላችን ነው። መጪው ጊዜ ለድርጅታችን ብሩህ ነው፡፡”
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X