https://amh.sputniknews.africa
የቤተሰብ ዕቅድ እና የስነ-ተዋልዶ ጤና አገልግሎትን ከእርዳታ ጥገኝነት ነጻ የማድረግ ጅምር በኢትዮጵያ
የቤተሰብ ዕቅድ እና የስነ-ተዋልዶ ጤና አገልግሎትን ከእርዳታ ጥገኝነት ነጻ የማድረግ ጅምር በኢትዮጵያ
Sputnik አፍሪካ
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ በመጀመሪያው ክፍል፣ በጤና ሚኒስቴር የስነ-ተዋልዶ ጤና፣ የቤተሰብ እቅድ፣ የአፍላ ወጣቶች እና ወጣቶች ፕሮግራም ኃላፊ ከሆኑት ዶ/ር አለማየሁ ሁንዱማ ጋር በመሆን መንግስት ከመደበኛ ብሄራዊ በጀቱ ወደ 14 ሚሊዮን... 20.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-20T18:21+0300
2026-02-20T18:21+0300
2026-02-20T18:21+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/14/3310997_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_436c761efa5ebef8a7d17c2cf125ba04.png
የቤተሰብ ዕቅድ እና የስነ-ተዋልዶ ጤና አገልግሎትን ከእርዳታ ጥገኝነት ነጻ የማድረግ ጅምር በኢትዮጵያ
Sputnik አፍሪካ
“የጤናውን ሴክተር ስንመለከት ጤና ብቻውን በአንድ የሚቆም።[…] የዓለም ጤና ድርጅት ደግሞ 'Health in All Policies' ነው የሚለው። የጤና ፖሊሲዎች በሁሉም ፖሊሲዎች ውስጥ መኖር አለባቸው። ምክንያቱም ግብርና ብንለው፣ ትምህርት ብንል፣ ሁሉም ብንላቸው የጤና ፖሊሲ ከሌላቸው ሙሉ አይሆኑም፤ ምክንያቱም ዋናው ጤና ስለሆነ ማለት ነው።” ሲሉ በጤና ሚኒስቴር የስነ-ተዋልዶ ጤና፣ የቤተሰብ እቅድ፣ የአፍላ ወጣቶች እና ወጣቶች ፕሮግራም ኃላፊ (ዶ/ር) አለማየሁ ሁንዱማ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ በመጀመሪያው ክፍል፣ በጤና ሚኒስቴር የስነ-ተዋልዶ ጤና፣ የቤተሰብ እቅድ፣ የአፍላ ወጣቶች እና ወጣቶች ፕሮግራም ኃላፊ ከሆኑት ዶ/ር አለማየሁ ሁንዱማ ጋር በመሆን መንግስት ከመደበኛ ብሄራዊ በጀቱ ወደ 14 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ ለፕሮግራሙ በመመደብ ከእርዳታ ጥገኝነት ነጻ የሆነ የጤና ስርዓትን እውን የማድረግ ሂደት የምንመለከት ሲሆን፤ በሁለተኛው ክፍል ደግሞ፣ የኢትዮጵያ ፈጣን የከተሞች እድገት እና እየጨመረ ስለመጣው የቤት ፍላጎት ጉዳይ በሪል ሰቴት ዘርፍ ላይ ከፍተኛ የማርኬቲንግ ባለሙያ እና አማካሪ ከሆኑት ኢንጂነር ቸርነት መንግስቴ ጋር ያደረግነውን ውይይት አካትተናል።
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ በመጀመሪያው ክፍል፣ በጤና ሚኒስቴር የስነ-ተዋልዶ ጤና፣ የቤተሰብ እቅድ፣ የአፍላ ወጣቶች እና ወጣቶች ፕሮግራም ኃላፊ ከሆኑት ዶ/ር አለማየሁ ሁንዱማ ጋር በመሆን መንግስት ከመደበኛ ብሄራዊ በጀቱ ወደ 14 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ ለፕሮግራሙ በመመደብ ከእርዳታ ጥገኝነት ነጻ የሆነ የጤና ስርዓትን እውን የማድረግ ሂደት የምንመለከት ሲሆን፤ በሁለተኛው ክፍል ደግሞ፣ የኢትዮጵያ ፈጣን የከተሞች እድገት እና እየጨመረ ስለመጣው የቤት ፍላጎት ጉዳይ በሪል ሰቴት ዘርፍ ላይ ከፍተኛ የማርኬቲንግ ባለሙያ እና አማካሪ ከሆኑት ኢንጂነር ቸርነት መንግስቴ ጋር ያደረግነውን ውይይት አካትተናል።ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ :Apple Podcasts – Spotify – Deezer – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/14/3310997_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_0b7c6ffc2ae507b6ec8be32fd8ac45cd.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
የቤተሰብ ዕቅድ እና የስነ-ተዋልዶ ጤና አገልግሎትን ከእርዳታ ጥገኝነት ነጻ የማድረግ ጅምር በኢትዮጵያ
“የጤናውን ሴክተር ስንመለከት ጤና ብቻውን በአንድ የሚቆም።[…] የዓለም ጤና ድርጅት ደግሞ 'Health in All Policies' ነው የሚለው። የጤና ፖሊሲዎች በሁሉም ፖሊሲዎች ውስጥ መኖር አለባቸው። ምክንያቱም ግብርና ብንለው፣ ትምህርት ብንል፣ ሁሉም ብንላቸው የጤና ፖሊሲ ከሌላቸው ሙሉ አይሆኑም፤ ምክንያቱም ዋናው ጤና ስለሆነ ማለት ነው።” ሲሉ በጤና ሚኒስቴር የስነ-ተዋልዶ ጤና፣ የቤተሰብ እቅድ፣ የአፍላ ወጣቶች እና ወጣቶች ፕሮግራም ኃላፊ (ዶ/ር) አለማየሁ ሁንዱማ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዚህ
የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ በመጀመሪያው ክፍል፣
በጤና ሚኒስቴር የስነ-ተዋልዶ ጤና፣ የቤተሰብ እቅድ፣ የአፍላ ወጣቶች እና ወጣቶች ፕሮግራም ኃላፊ ከሆኑት ዶ/ር አለማየሁ ሁንዱማ ጋር በመሆን መንግስት ከመደበኛ ብሄራዊ በጀቱ ወደ 14 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ ለፕሮግራሙ በመመደብ ከእርዳታ ጥገኝነት ነጻ የሆነ የጤና ስርዓትን እውን የማድረግ ሂደት የምንመለከት ሲሆን፤ በሁለተኛው ክፍል ደግሞ፣ የኢትዮጵያ ፈጣን የከተሞች እድገት እና እየጨመረ ስለመጣው የቤት ፍላጎት ጉዳይ በ
ሪል ሰቴት ዘርፍ ላይ ከፍተኛ የማርኬቲንግ ባለሙያ እና አማካሪ ከሆኑት ኢንጂነር ቸርነት መንግስቴ ጋር ያደረግነውን ውይይት አካትተናል።
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ :Apple Podcasts –
Spotify –
Deezer –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox