ለአኅጉራዊ ንግድ ዶላርን መጠቀም አስገዳጅ አይደለም - የኢኳቶሪያል ጊኒ ሪፐብሊክ የንግድ ም/ቤት

ሰብስክራይብ

ለአኅጉራዊ ንግድ ዶላርን መጠቀም አስገዳጅ አይደለም - የኢኳቶሪያል ጊኒ ሪፐብሊክ የንግድ ም/ቤት

የአፍሪካ ሀገራት በራሳቸው ገንዘብ በመገበያየት፤ አኅጉሪቱ ለዓለም አቀፍ ገንዘብ አስተላላፊዎች የምታወጣውን ከፍተኛ ወጪ ማዳን እንዳለባቸው የም/ቤቱ ም/ፕሬዚዳንት ቤንጃሚን ኢቪታ ኦማ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"የክፍያ ሥርዓታችንን እና ገንዘባችንን ማልማት አለብን። ሁልጊዜ ዶላር እና ዩሮን መጠቀም አስገዳጅ አይደለም፡፡ በራስ ገንዘብ መገበያየት ለአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ውጤታማነትም ወሳኝ ነው" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0