https://amh.sputniknews.africa
ታንዛኒያ በሕይወት ያሉ የዱር እንስሳት ሽያጭን ዳግም ልትጀምር ነው
ታንዛኒያ በሕይወት ያሉ የዱር እንስሳት ሽያጭን ዳግም ልትጀምር ነው
Sputnik አፍሪካ
ታንዛኒያ በሕይወት ያሉ የዱር እንስሳት ሽያጭን ዳግም ልትጀምር ነው መንግሥት ዝንጀሮዎችና ጉሬዛዎች በመኖሪያ አካባቢዎች የሚያደርሱትን ጥቃት ለመቀነስና ገቢ ለማመንጨት ከመግደል ይልቅ ለሽያጭ እንዲቀርቡ የሚፈቅድ አዲስ አቅጣጫ ማስቀመጡን የተፈጥሮ... 20.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-20T16:14+0300
2026-02-20T16:14+0300
2026-02-20T16:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/14/3309671_0:61:800:511_1920x0_80_0_0_70d9668291bd502652e3db7242945244.jpg
ታንዛኒያ በሕይወት ያሉ የዱር እንስሳት ሽያጭን ዳግም ልትጀምር ነው መንግሥት ዝንጀሮዎችና ጉሬዛዎች በመኖሪያ አካባቢዎች የሚያደርሱትን ጥቃት ለመቀነስና ገቢ ለማመንጨት ከመግደል ይልቅ ለሽያጭ እንዲቀርቡ የሚፈቅድ አዲስ አቅጣጫ ማስቀመጡን የተፈጥሮ ሀብትና ቱሪዝም ሚኒስትሯ አሻቱ ኪጃጂ ገልጸዋል።“ቀደም ሲል በሕይወት ያሉ የዱር እንስሳትን እንሸጥ ነበር፤ ሆኖም በተለያዩ ተግዳሮቶች ምክንያት በ2016 ተቋርጧል። መንግሥት አሁን ጉዳዩን እንድንፈታ መመሪያ ሰጥቶናል። በአሁኑ ወቅት በዚህ ችግር ምክንያት ከ247 በላይ ጉሬዛዎችን ለመግደል ተገደናል” ሲሉ ሚኒስትሯ ተናግረዋል።እንስሳቱ ለዓመታት ሰብላችንን በማውደም፣ ዘር በመብላትና ቡቃያዎችን በመረገጥ አማረውናል ያሉ ነዋሪዎች ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ እንዲያስወግዳቸው ሲጠይቁ መቆየታቸውን የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል፡፡ እንስሳቱ በእርሻ ሥራቸው ላይ በፈጠሩት እንቅፋት ምክንያት መሬታቸውን ማልማት እንዳልቻሉና ለምግብ እጥረት እንደተጋለጡም ጠቅሰዋል፡፡ በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/14/3309671_19:0:782:572_1920x0_80_0_0_5a20082fd6dd2e48f52c96239384355d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ታንዛኒያ በሕይወት ያሉ የዱር እንስሳት ሽያጭን ዳግም ልትጀምር ነው
ታንዛኒያ በሕይወት ያሉ የዱር እንስሳት ሽያጭን ዳግም ልትጀምር ነው
መንግሥት ዝንጀሮዎችና ጉሬዛዎች በመኖሪያ አካባቢዎች የሚያደርሱትን ጥቃት ለመቀነስና ገቢ ለማመንጨት ከመግደል ይልቅ ለሽያጭ እንዲቀርቡ የሚፈቅድ አዲስ አቅጣጫ ማስቀመጡን የተፈጥሮ ሀብትና ቱሪዝም ሚኒስትሯ አሻቱ ኪጃጂ ገልጸዋል።
“ቀደም ሲል በሕይወት ያሉ የዱር እንስሳትን እንሸጥ ነበር፤ ሆኖም በተለያዩ ተግዳሮቶች ምክንያት በ2016 ተቋርጧል። መንግሥት አሁን ጉዳዩን እንድንፈታ መመሪያ ሰጥቶናል። በአሁኑ ወቅት በዚህ ችግር ምክንያት ከ247 በላይ ጉሬዛዎችን ለመግደል ተገደናል” ሲሉ ሚኒስትሯ ተናግረዋል።
እንስሳቱ ለዓመታት ሰብላችንን በማውደም፣ ዘር በመብላትና ቡቃያዎችን በመረገጥ አማረውናል ያሉ ነዋሪዎች ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ እንዲያስወግዳቸው ሲጠይቁ መቆየታቸውን የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል፡፡ እንስሳቱ በእርሻ ሥራቸው ላይ በፈጠሩት እንቅፋት ምክንያት መሬታቸውን ማልማት እንዳልቻሉና ለምግብ እጥረት እንደተጋለጡም ጠቅሰዋል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X