https://amh.sputniknews.africa
ቡርኪና ፋሶ በ2025 በወባ በሽታ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር በ48 በመቶ መቀነሱን አስታወቀች
ቡርኪና ፋሶ በ2025 በወባ በሽታ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር በ48 በመቶ መቀነሱን አስታወቀች
Sputnik አፍሪካ
ቡርኪና ፋሶ በ2025 በወባ በሽታ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር በ48 በመቶ መቀነሱን አስታወቀች"ይህ ታይቶ የማይታወቅ ውጤት ብሔራዊ አመራር እና የተጠናከረ አስተዳደር በወባ በሽታ ትግል ላይ ያመጣውን አስተዋጽኦ የሚያንፀባርቅ ነው" ሲሉ የጤና ሚኒስትሩ ሮበርት... 20.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-20T15:55+0300
2026-02-20T15:55+0300
2026-02-20T16:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/14/3310110_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_7f6ef7f32b4f4d5ca68b0802446e4da0.jpg
ቡርኪና ፋሶ በ2025 በወባ በሽታ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር በ48 በመቶ መቀነሱን አስታወቀች"ይህ ታይቶ የማይታወቅ ውጤት ብሔራዊ አመራር እና የተጠናከረ አስተዳደር በወባ በሽታ ትግል ላይ ያመጣውን አስተዋጽኦ የሚያንፀባርቅ ነው" ሲሉ የጤና ሚኒስትሩ ሮበርት ሉሲየን ዣን ክሎድ ካርጎውጎ ገልጸዋል። ሚኒስትሩ እንዳመለከቱት በወባ በሽታ ምክንያት የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር እ.ኤ.አ በ2024 ከነበረበት 3,523 በ2025 ወደ 1,900 ዝቅ ብሏል።በበሽታው የመያዝ መጠንም በ2024 ከነበረበት 10 ሚሊዮን 805 ሺህ በ2025 ወደ ሰባት ሚሊዮን 329 ሺህ ወርዶ በ32 በመቶ ቀንሷል። ዕድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች ከሆኑ ሕፃናት መካከል ደግሞ በበሽታው የመያዝ ቁጥር ከአንድ ሚሊዮን 900 ሺህ በላይ መቀነሱ ተገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/14/3310110_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_73464c41a0c3d3102adc91547188e37b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ቡርኪና ፋሶ በ2025 በወባ በሽታ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር በ48 በመቶ መቀነሱን አስታወቀች
15:55 20.02.2026 (የተሻሻለ: 16:54 20.02.2026) ቡርኪና ፋሶ በ2025 በወባ በሽታ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር በ48 በመቶ መቀነሱን አስታወቀች
"ይህ ታይቶ የማይታወቅ ውጤት ብሔራዊ አመራር እና የተጠናከረ አስተዳደር በወባ በሽታ ትግል ላይ ያመጣውን አስተዋጽኦ የሚያንፀባርቅ ነው" ሲሉ የጤና ሚኒስትሩ ሮበርት ሉሲየን ዣን ክሎድ ካርጎውጎ ገልጸዋል።
ሚኒስትሩ እንዳመለከቱት በወባ በሽታ ምክንያት የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር እ.ኤ.አ በ2024 ከነበረበት 3,523 በ2025 ወደ 1,900 ዝቅ ብሏል።
በበሽታው የመያዝ መጠንም በ2024 ከነበረበት 10 ሚሊዮን 805 ሺህ በ2025 ወደ ሰባት ሚሊዮን 329 ሺህ ወርዶ በ32 በመቶ ቀንሷል። ዕድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች ከሆኑ ሕፃናት መካከል ደግሞ በበሽታው የመያዝ ቁጥር ከአንድ ሚሊዮን 900 ሺህ በላይ መቀነሱ ተገልጿል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X