#viral | ሚስተር ሱ የሚል ስም የተሠጠው ዓሣ የህይወት ተጋድሎ

ሰብስክራይብ

#viral | ሚስተር ሱ የሚል ስም የተሠጠው ዓሣ የህይወት ተጋድሎ

ይህ "ጎልድ ፊሽ" በውሃ ውስጥ አነስተኛ "የተሽከርካሪ ወንበር" አማካኝነት ሁለተኛ የሕይወት ዕድል አግኝቷል። ባለቤቱ ይህን መሣሪያ የሠራችው ዓሣው በከባድ የዋና ፊኛ በሽታ ከተጠቃ በኋላ ነው።

ይህ የጤና እክል መጀመሪያ ዓሣው ተገልብጦ እንዲንሳፈፍና ወደ ታች እንዳይዋኝ አድርጎት ነበር። ከበሽታው ማገገም ሲጀምር ግን ሌላ አዲስ ፈተና ገጠመው፤ በጡንቻ መሸሽ ከውሃው ግርጌ እንዲወተፍ ሆነ።

አሁን የተሠራለት መለኛ "የተሽከርካሪ ወንበር" ሚስተር ሱን በንቃት እንዲንቀሳቀስ አስችሎታል። መሣሪያው ጭራውንና ክንፎቹን በማጣናከር አንድ ቀን በራሱ ተፈጥሯዊ አቅም በነፃነት ይዋኛል የሚል ተስፋ አጭሯል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0