ሩሲያ ወደ ማዳጋስካር የምትልከውን የግብርና ምርት ለማሳደግ ዝግጁ መሆኗን ገለፀች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ ወደ ማዳጋስካር የምትልከውን የግብርና ምርት ለማሳደግ ዝግጁ መሆኗን ገለፀች
ሩሲያ ወደ ማዳጋስካር የምትልከውን የግብርና ምርት ለማሳደግ ዝግጁ መሆኗን ገለፀች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 19.02.2026
ሰብስክራይብ

ሩሲያ ወደ ማዳጋስካር የምትልከውን የግብርና ምርት ለማሳደግ ዝግጁ መሆኗን ገለፀች

የሩሲያ የግብርና ሚኒስትር ኦክሳና ሉት፤ ከማዳጋስካር አቻቸው ጆሴ ራሳታሪማናና ጋር ባደረጉት ውይይት፤ ሩሲያ የዶሮ እርባታ ውጤቶች እና እህልን ጨምሮ ወደ ማዳጋስካር የምትልካቸውን የግብርና ምርቶች ለማሳደግ ዝግጁ መሆኗን ገልጸዋል።

"ሩሲያ ማዳጋስካርን በቀጣናው ወሳኝ አጋር አድርጋ ትመለከታለች። ለሀገራችን ፍራፍሬ፣ የኮኮዋ ፍሬ፣ ቅርንፉድ እና ቫኒላ ታቀርባለች። ሩሲያ በበኩሏ የዶሮ እርባታ ውጤቶች እና እህልን ጨምሮ የሀገር ውስጥ ምርቶችን ኤክስፖርት ለማሳደግ ዝግጁ ናት" ብለዋል።

ውይይቱ የሩሲያ እና ማዳጋስካር ግንኙነት በሰፊው እየተጠናከረ ባለበት ወቅት የመጣ ሲሆን የማዳጋስካር ፕሬዚዳንት ሚካኤል አንድሪያኒሪና ከፑቲን ጋር ያደርጉትን ስብሰባ ጨምሮ ለከፍተኛ የሥራ ጉብኝት በአሁኑ ወቅት ሞስኮ ይገኛሉ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ሩሲያ ወደ ማዳጋስካር የምትልከውን የግብርና ምርት ለማሳደግ ዝግጁ መሆኗን ገለፀች - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ሩሲያ ወደ ማዳጋስካር የምትልከውን የግብርና ምርት ለማሳደግ ዝግጁ መሆኗን ገለፀች - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0