የፑቲን እና ራንድሪያኒሪና ስብሰባ ቁልፍ መግለጫዎች፦
17:28 19.02.2026 (የተሻሻለ: 17:34 19.02.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የፑቲን እና ራንድሪያኒሪና ስብሰባ ቁልፍ መግለጫዎች፦
🟠 ፑቲን ማዳጋስካር በአፍሪካ ከሩሲያ ቁልፍ አጋሮች አንዷ መሆኗን ገልጸዋል።
🟠 ሩሲያ እና ማዳጋስካር ፖለቲካዊን ጨምሮ ግንኙነታቸውን ማጠናከር እንደሚችሉ ፑቲን ተናግረዋል።
🟠 ፑቲን በማዳጋስካር ለደረሰው የአውሎ ነፋስ አደጋ ለፕሬዚዳንት ራንድሪያኒሪና
መፅናናትን ተመኝተዋል።
🟠 ፑቲን በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እና በሰብዓዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከማዳጋስካር ጋር ለመተባበር ዝግጁ መሆናቸውን አስታውቀዋል።
🟠 ማዳጋስካር ከሩሲያ ጋር ወደ አዲስ የትብብር ምዕራፍ ለመሸጋገር ዝግጁ መሆኗን የገለጹት ፕሬዚዳንት ራንድሪያኒሪና፤ ሀገራቸው በማኅበራዊ፣ በጤና፣ በኢነርጂ እና በወታደራዊ ዘርፎች ትብብር ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን አረጋግጠዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X