https://amh.sputniknews.africa
የቤላሩስ ፕሬዚዳንት ከሞዛምቢክ እና ዚምባብዌ ጋር የባሕር ወደብ ግንባታ የሦስትዮሽ ፕሮጀክት ሃሳብ አቀረቡ
የቤላሩስ ፕሬዚዳንት ከሞዛምቢክ እና ዚምባብዌ ጋር የባሕር ወደብ ግንባታ የሦስትዮሽ ፕሮጀክት ሃሳብ አቀረቡ
Sputnik አፍሪካ
የቤላሩስ ፕሬዚዳንት ከሞዛምቢክ እና ዚምባብዌ ጋር የባሕር ወደብ ግንባታ የሦስትዮሽ ፕሮጀክት ሃሳብ አቀረቡ በቤላሩስ ጉብኝት እያደረጉ ከሚገኙት የዚምባብዌ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሜብል ሜሞሪ ቺኖሞና ጋር የተወያዩት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ፤... 19.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-19T17:04+0300
2026-02-19T17:04+0300
2026-02-19T17:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/13/3300711_1:0:799:449_1920x0_80_0_0_e0ff833ca9bcc4246591e318c9919e31.jpg
የቤላሩስ ፕሬዚዳንት ከሞዛምቢክ እና ዚምባብዌ ጋር የባሕር ወደብ ግንባታ የሦስትዮሽ ፕሮጀክት ሃሳብ አቀረቡ በቤላሩስ ጉብኝት እያደረጉ ከሚገኙት የዚምባብዌ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሜብል ሜሞሪ ቺኖሞና ጋር የተወያዩት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ፤ “በአፍሪካ አኅጉር ደቡብ ምስራቅ የባሕር ዳርቻ ላይ ጠንካራ ይዞታ ያስፈልገናል” ብለዋል። ሉካሼንኮ ከሞዛምቢክ እና ዚምባብዌ ጋር በመተባበር የባቡር አገልግሎትን ወደ ነበረበት በመመለስ፤ ሀገሪቱን በተለይም ከሩሲያ እና ከቤላሩስ ለሚመጡ ሸቀጦች ቁልፍ ማዕከል ማድረግ እንደሚቻል ጠቁመዋል ሲል የፕሬዚዳንቱ የፕሬስ አገልግሎት ገልጿል። ሉካሼንኮ፤ ቤላሩስ እና ዚምባብዌ የ100 ሚሊዮን ዶላር የንግድ ልውውጥ ግብ ለማሳካት የተቀመጠውን ፍኖተ-ካርታ መከተል እንዳለባቸው አጽንኦት ሰጥተዋል። ለስምምነቶቹ ትግበራም የሁለቱ ሀገራት ፓርላማዎች የክትትል ሚና ከፍተኛ እንደሆነ አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/13/3300711_101:0:700:449_1920x0_80_0_0_1f9a04c0424fad71c5ca6ab75cf3b22c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የቤላሩስ ፕሬዚዳንት ከሞዛምቢክ እና ዚምባብዌ ጋር የባሕር ወደብ ግንባታ የሦስትዮሽ ፕሮጀክት ሃሳብ አቀረቡ
17:04 19.02.2026 (የተሻሻለ: 17:14 19.02.2026) የቤላሩስ ፕሬዚዳንት ከሞዛምቢክ እና ዚምባብዌ ጋር የባሕር ወደብ ግንባታ የሦስትዮሽ ፕሮጀክት ሃሳብ አቀረቡ
በቤላሩስ ጉብኝት እያደረጉ ከሚገኙት የዚምባብዌ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሜብል ሜሞሪ ቺኖሞና ጋር የተወያዩት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ፤ “በአፍሪካ አኅጉር ደቡብ ምስራቅ የባሕር ዳርቻ ላይ ጠንካራ ይዞታ ያስፈልገናል” ብለዋል።
ሉካሼንኮ ከሞዛምቢክ እና ዚምባብዌ ጋር በመተባበር የባቡር አገልግሎትን ወደ ነበረበት በመመለስ፤ ሀገሪቱን በተለይም ከሩሲያ እና ከቤላሩስ ለሚመጡ ሸቀጦች ቁልፍ ማዕከል ማድረግ እንደሚቻል ጠቁመዋል ሲል የፕሬዚዳንቱ የፕሬስ አገልግሎት ገልጿል።
ሉካሼንኮ፤ ቤላሩስ እና ዚምባብዌ የ100 ሚሊዮን ዶላር የንግድ ልውውጥ ግብ ለማሳካት የተቀመጠውን ፍኖተ-ካርታ መከተል እንዳለባቸው አጽንኦት ሰጥተዋል። ለስምምነቶቹ ትግበራም የሁለቱ ሀገራት ፓርላማዎች የክትትል ሚና ከፍተኛ እንደሆነ አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X