https://amh.sputniknews.africa
ኮትዲቯር ጋናን በመከተል የኮኮዋ አምራች ገበሬዎችን የመሸጫ ዋጋ ለመቀነስ እየመከረች መሆኑ ተገለፀ
ኮትዲቯር ጋናን በመከተል የኮኮዋ አምራች ገበሬዎችን የመሸጫ ዋጋ ለመቀነስ እየመከረች መሆኑ ተገለፀ
Sputnik አፍሪካ
ኮትዲቯር ጋናን በመከተል የኮኮዋ አምራች ገበሬዎችን የመሸጫ ዋጋ ለመቀነስ እየመከረች መሆኑ ተገለፀ ከዓለም አቀፉ የኮኮዋ ምርት 60 በመቶውን የሚሸፍኑት ሁለቱ ሀገራት፤ በዘርፉ የተከሰተውን ቀውስ ለመቋቋም በቅንጅት እየሠሩ መሆኑን አንድ የምዕራባውያን... 19.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-19T15:27+0300
2026-02-19T15:27+0300
2026-02-19T15:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/13/3298553_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_4e8262cfd5a38c5cd14876f8117b29c1.jpg
ኮትዲቯር ጋናን በመከተል የኮኮዋ አምራች ገበሬዎችን የመሸጫ ዋጋ ለመቀነስ እየመከረች መሆኑ ተገለፀ ከዓለም አቀፉ የኮኮዋ ምርት 60 በመቶውን የሚሸፍኑት ሁለቱ ሀገራት፤ በዘርፉ የተከሰተውን ቀውስ ለመቋቋም በቅንጅት እየሠሩ መሆኑን አንድ የምዕራባውያን የዜና ምንጭ የኮትዲቯር–ጋና የኮኮዋ ተነሳሽነትን ዋቢ በማድረግ ዘግቧል። አንድ የኮትዲቯር ባለሥልጣን "የኮትዲቯርን የኮኮዋ ዘርፍ ህልውና ስለማስቀጠል ማሰብ ይኖርብናል። ለውጥ እየመጣ በመሆኑ እርምጃ መውሰድ አለብን" ማለታቸውን ዘገባው አመላክቷል። በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥልበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/13/3298553_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_1d9b8e4e6ab661731c0ae9001ea89133.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኮትዲቯር ጋናን በመከተል የኮኮዋ አምራች ገበሬዎችን የመሸጫ ዋጋ ለመቀነስ እየመከረች መሆኑ ተገለፀ
15:27 19.02.2026 (የተሻሻለ: 15:34 19.02.2026) ኮትዲቯር ጋናን በመከተል የኮኮዋ አምራች ገበሬዎችን የመሸጫ ዋጋ ለመቀነስ እየመከረች መሆኑ ተገለፀ
ከዓለም አቀፉ የኮኮዋ ምርት 60 በመቶውን የሚሸፍኑት ሁለቱ ሀገራት፤ በዘርፉ የተከሰተውን ቀውስ ለመቋቋም በቅንጅት እየሠሩ መሆኑን አንድ የምዕራባውያን የዜና ምንጭ የኮትዲቯር–ጋና የኮኮዋ ተነሳሽነትን ዋቢ በማድረግ ዘግቧል።
አንድ የኮትዲቯር ባለሥልጣን "የኮትዲቯርን የኮኮዋ ዘርፍ ህልውና ስለማስቀጠል ማሰብ ይኖርብናል። ለውጥ እየመጣ በመሆኑ እርምጃ መውሰድ አለብን" ማለታቸውን ዘገባው አመላክቷል።
በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X