https://amh.sputniknews.africa/20260219/3298281.html
ፌስታል ላይ የተጣለውን እገዳ ተከትሎ ተኪ ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለገበያው ለማቅረብ ከሕንድና ቻይና ኩባንያዎች ጋር ውይይት ተጀመረ
ፌስታል ላይ የተጣለውን እገዳ ተከትሎ ተኪ ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለገበያው ለማቅረብ ከሕንድና ቻይና ኩባንያዎች ጋር ውይይት ተጀመረ
Sputnik አፍሪካ
ፌስታል ላይ የተጣለውን እገዳ ተከትሎ ተኪ ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለገበያው ለማቅረብ ከሕንድና ቻይና ኩባንያዎች ጋር ውይይት ተጀመረ ይህም በአዲስ አበባ ከተማ በተተኪ የፌስታል ምርት ግብዓቶች ላይ የታየውን ከፍተኛ የዋጋ ንረት ተከትሎ የመጣ ነው።... 19.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-19T14:55+0300
2026-02-19T14:55+0300
2026-02-19T15:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/13/3298127_3:0:798:447_1920x0_80_0_0_28660b476244a202acc5302cbc747212.jpg
ፌስታል ላይ የተጣለውን እገዳ ተከትሎ ተኪ ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለገበያው ለማቅረብ ከሕንድና ቻይና ኩባንያዎች ጋር ውይይት ተጀመረ ይህም በአዲስ አበባ ከተማ በተተኪ የፌስታል ምርት ግብዓቶች ላይ የታየውን ከፍተኛ የዋጋ ንረት ተከትሎ የመጣ ነው። ችግሩን ለመቅረፍ ከውጭ አምራች ኩባንያዎች ጋር ንግግር ላይ መሆኑን የከተማዋ የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን አስታውቋል። የባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ዲዳ ድሪባ “በአሁኑ ወቅት በገበያ ላይ ያለው የተተኪ ምርቶች እጥረት እና ያልተመጣጠነ የዋጋ ጭማሪ ለሕጉ ተገዢነት ፈተና ሆኗል” ማለታቸውን ጠቅሶ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል። የአቅርቦት ችግሩን ለመፍታት ባለሀብቶች ወደ ዘርፉ እንዲገቡና ሕብረተሰቡን ለከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ ከሚዳርጉ አላስፈላጊ አሠራሮች እንዲቆጥቡ ጥሪ ቀርቧል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/13/3298127_102:0:698:447_1920x0_80_0_0_ccbf7b056cfa417caa9e25e15faf88d7.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ፌስታል ላይ የተጣለውን እገዳ ተከትሎ ተኪ ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለገበያው ለማቅረብ ከሕንድና ቻይና ኩባንያዎች ጋር ውይይት ተጀመረ
14:55 19.02.2026 (የተሻሻለ: 15:04 19.02.2026) ፌስታል ላይ የተጣለውን እገዳ ተከትሎ ተኪ ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለገበያው ለማቅረብ ከሕንድና ቻይና ኩባንያዎች ጋር ውይይት ተጀመረ
ይህም በአዲስ አበባ ከተማ በተተኪ የፌስታል ምርት ግብዓቶች ላይ የታየውን ከፍተኛ የዋጋ ንረት ተከትሎ የመጣ ነው።
ችግሩን ለመቅረፍ ከውጭ አምራች ኩባንያዎች ጋር ንግግር ላይ መሆኑን የከተማዋ የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን አስታውቋል።
የባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ዲዳ ድሪባ “በአሁኑ ወቅት በገበያ ላይ ያለው የተተኪ ምርቶች እጥረት እና ያልተመጣጠነ የዋጋ ጭማሪ ለሕጉ ተገዢነት ፈተና ሆኗል” ማለታቸውን ጠቅሶ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።
የአቅርቦት ችግሩን ለመፍታት ባለሀብቶች ወደ ዘርፉ እንዲገቡና ሕብረተሰቡን ለከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ ከሚዳርጉ አላስፈላጊ አሠራሮች እንዲቆጥቡ ጥሪ ቀርቧል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X